Wednesday, December 6, 2023

Tag: የኢትዮጵያ ተሳትፎ

የኦሪገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መሰናዶ

የአሜሪካዋ ኦሪገን ከተማ የምታዘጋጀው የዘንድሮ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሊጀምር የሦስት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ ይቀረዋል፡፡ ከሐምሌ 8 እስከ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. የሚከናወነው ሻምፒዮናው ላይ...

አዳዲስ አትሌቶችን ያስመለከተው የሞሪሸሱ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አትሌቲክስ ቡድን በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ሲካፈል ቆይቷል፡፡ በተለያዩ ርቀቶች ኢትዮጵያን የወከሉ አትሌቶች በሻምፒዮናው ሲካፈሉ የቆዩ ሲሆን፣ አዳዲስ አትሌቶችም ብቅ ብቅ ያሉበት...

ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን ያፋጠጠው የቫሌንሺያው ግማሽ ማራቶን

በተለያዩ የአውሮፓ አገሮች በየዓመቱ ከሚከናወኑ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች ግማሽ ማራቶን እንደሚለይ ይነገርለታል፡፡ አትሌቶች አገራዊ ተሳትፏቸውን ሲያገባድዱ፤ ፊታቸውን ወደ ተለያዩ የግል ውድድሮች ላይ ማተኮር ቀዳሚ ተግባራቸው መሆኑ ዕሙን ነው፡፡

ፓራሊምፒያኗ ትዕግሥት ገዛኸኝ 2.8 ሚሊዮን ብር ተሸለመች

በኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በቶኪዮ 2020 ፓራሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ያጠለቀችው ትዕግሥት ገዛኸኝ 2.8 ሚሊዮን ብር ተሸለመች፡፡

የፓራሊምፒክ አትሌቲክስ ቡድን ሽልማት ይጠብቀዋል

ኢትዮጵያ በቶኪዮ 2020 ፓራሊምፒክ ጨዋታ ተሳትፎዋ በትዕግስት ገዛኸኝ አማካይነት የወርቅ ሜዳሊያን በማግኘት አዲስ የፓራአትሌቲክስ ታሪክ ምዕራፍ ተከፍቷል፡፡ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የፓራአትሌቲክስ የነገሠችው በ1,500 ሜትር በጭላንጭል በሚያዩ አትሌቶች መካከል በተደረገ ውድድር ነው፡፡

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img