Thursday, April 18, 2024

Tag: የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

ኦነግ ሸኔ ሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ማገቱና ማቃጠሉ ተነገ

ከሳዑዲ ዓረቢያ ከተመለሱ 72 ሺሕ ዜጎች ሦስት ሺሕ በካምፕ ይገኛሉ ተብሏል ኦነግ ሸኔ በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞንና በቤንሻንጉል ክልል ከማሺ ዞን የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ለማድረስ...

የሙስና አደጋ በኢትዮጵያ

በሐምሌ ወር 2014 ዓ.ም. መንግሥት በሙስና በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ መውሰድ ጀመርኩ ያለው ተከታታይ ዕርምጃ፣ በጉዳዩ ላይ ያመረረ ያስመስለው ነበር፡፡ የፌዴራል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር...

አራት ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ሊቀርብ ነው

የኅብረት ሥራ ማኅበራት በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ለሚገኙ ተጎጂዎች ሰብዓዊ ምላሽ የሚሆን ከአራት ሚሊዮን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት፣ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በቀጥታ ሊያቀርቡ...

ወደ ትግራይ ክልል የሚላከው 95 ሜትሪክ ቶን የዕርዳታ መድኃኒት እንዲጓጓዝ ፈቃድ አገኘ

ከዓለም ጤና ድርጅት በዕርዳታ የተለገሰው 95 ሜትሪክ ቶን መድኃኒት ወደ ትግራይ ክልል እንዲጓጓዝ ለቀረበው ጥያቄ የማረጋገጫ ፈቃድ መሰጠቱን፣ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።

አሳሳቢው የድርቅ አደጋና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓቱ ድክመት

ኢትዮጵያ ዘንድሮም በከባድ የድርቅ አደጋ ተጠቅታለች፡፡ በኢትዮጵያ ዘንድሮም ስለረሃብ አደጋ ይወራል፡፡ ዘንድሮም እንስሳት በውኃና በምግብ እጥረት ይረግፋሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ዓርብ የካቲት 18 ቀን 2014 ዓ.ም

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img