Sunday, March 26, 2023

Tag: የሕግ የበላይነት      

መተማመን ሳይኖር የጋራ አጀንዳ ሊኖር አይችልም!

ዝነኛው ኢትዮጵያዊ ባለቅኔና ጸሐፊ ተውኔት ዮፍታሔ ንጉሤ፣ ‹‹አገሬ ተባብራ ካልረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የእንቧይ ካብ… የእንቧይ ካብ...›› ያሉት የእርስ በርስ መከባበርን፣ መተማመንና መተባበርን አስፈላጊነት...

አገር አጥፊ አዝማሚያዎች ካልተወገዱ ፈተናው ይቀጥላል!

ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚያስማሙ የጋራ ጉዳዮች ይልቅ ለጠብ የሚያንደረድሩ ችግሮች ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሱ ነው፡፡ በዓለም ፊት የሚያኮራውን ታላቁን የዓድዋ ድል በዓል ሳይቀር በአንድነት ማክበር...

የተጠራቀሙ ችግሮች ገደባቸውን እያለፉ ሥጋት እየደቀኑ ነው!

የአገርን ህልውና አደገኛ አዘቅት ውስጥ የሚከቱ ችግሮች እየበዙ ነው፡፡ ዜጎች ከአንዱ ቦታ ወደ ሌላው በሰላም ተንቀሳቅሰው ጉዳያቸውን ለመፈጸም እያዳገታቸው ነው፡፡ ከቦታ ቦታ መዘዋወር ብቻ...

ለሕግና ለሥርዓት ቦታ አለመስጠት ዋጋ ያስከፍላል!

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጥንት ጀምሮ ከሚታወቅባቸው አኩሪ ባህሪያቶቹ መካከል አንደኛው ለሕግና ለሥርዓት ያለው ክብር ነው፡፡ ‹‹በሕግ አምላክ›› ሲባል መቆም ወይም ከማንኛውም ድርጊት መታቀብ የተለመደ በመሆኑ፣...

ኢትዮጵያን የአፍሪካ ጭራ አናድርጋት!

የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅትም ሆነ የአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫቸውን አዲስ አበባ አድርገው፣ ኢትዮጵያን የአፍሪካውያን መሰባሰቢያ ማዕከል ካደረጉ ድፍን ስድሳ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በቀዳማዊ ኃይለ...

Popular

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

Subscribe

spot_imgspot_img