Tuesday, March 28, 2023

Tag: ዕርዳታ   

ከሞት ጋር የተጋፈጡት የቦረና አርብቶ አደሮች

‹‹ከ200 ከብቶች የቀረችኝ አንድ ብትሆንም ድምጿን መስማት ብቻ ዕፎይታ ይፈጥርልኛል›› በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ዳስ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት አቶ ጃተሚ ሶራ፣ የዛሬን አያድርገውና...

በደቡብ ኦሞ ለተከሰተው ድርቅ ዕርዳታ በመዘግየቱ 338 ሺሕ ሰዎች ለከባድ ምግብ ዕጦት መጋለጣቸው ተሰማ

ከ15 ሺሕ በላይ ከብቶች መሞታቸው ተገልጿል በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን ስድስት ወረዳዎች ለተከታታይ አምስት ወቅቶች ዝናብ ባለመጣሉ ከ338 ሺሕ ሰዎች በላይ...

በሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን የተከሰተው ድርቅ ከአቅም በላይ መሆኑ ተነገረ

በሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን አስተዳደር ባጋጠመው ድርቅ በርካታ እንስሳት መሞታቸውን፣ የሰዎችን ሕይወት አደጋ ላይ መጣሉንና ከአቅም በላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ከኦሮሚያ የቦረና ዞን ጋር የሚዋሰነው ዞኑ፣...

አገር በቀል የሰብዓዊ ዕርዳታ ድርጅቶች ለአደጋ የሚሰጡት የድጋፍ ምላሽ ከሚጠበቀው በታች መሆኑ ተገለጸ

አገር በቀል የሰብዓዊ ዕርዳታ ድርጅቶች ከዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ዕርዳታ የሚገኝን ፈንድ የማድረስ አቅማቸው አነስተኛ በመሆኑ፣ ለአደጋ የሚሰጡት ምላሽ ከሚጠበቀው በታች መሆኑ ተገለጸ፡፡ እ.ኤ.አ. በ2020 ከዓለም...

በዋግኸምራ ብሔረሰብ ዞን ሁለት ወረዳዎች 68 ሺሕ ነዋሪዎች ለኩፍኝና ለወባ በሽታ መጋለጣቸው ተነገረ

በምግብና በመድኃኒት ዕጦት 578 ሰዎች ሞተዋል ተብሏል በአማራ ክልል ዋግኸምራ ብሔረሰብ ዞን በሕወሓት ቁጥጥር ሥር ናቸው በተባሉት አበርገሌና በፃግብጅ ወረዳዎች የሚገኙ 68 ሺሕ ነዋሪዎች ለኩፍኝ፣...

Popular

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

Subscribe

spot_imgspot_img