Friday, March 1, 2024

Tag: ዓብይ አህመድ     

የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ ስምምነት የሶማሊያን ቀውስ አባብሷል የሚለው ስሞታ ተዓማኒነት

ከሰሞኑ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ወታደሮች በሶማሊያው የሽብር ቡድን አልሸባብ የደረሰባቸው ጥቃት መነጋገሪያ ጉዳይ ነበር፡፡ በሞቃዲሾ ከተማ የሶማሊያ ፀጥታ ኃይሎችን የሚያሠለጥኑ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ወታደሮች...

‹‹ሰው ሲራብ ቆሞ መመልከት የሞራልና የፖለቲካ ኪሳራ ነው›› ኦክስፋም ኢንተርናሽናል

ኦክስፋም ኢንተርናሽናል በትግራይ ክልል ጦርነትና የዝናብ እጥረት ያስከተለውን የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ጠቅሶ፣ ‹‹ሰው ሲራብ ቆሞ መመልከት የሞራልና የፖለቲካ ኪሳራ ነው፤›› ሲል አስታወቀ፡፡ ኦክስፋም ጥር 30...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስንብትና የሚያገኟቸው ጥቅማ ጥቅሞች

በተለያዩ የመንግሥት ኃላፊነቶች ኢትዮጵያን ላለፉት 32 ዓመታት፣ ከዚህ ውስጥም ከአሥር ዓመታት በላይ የሚሆነውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያገለገሉት አቶ ደመቀ መኮንን፣ ጥር 30 ቀን 2016...

የአማራ ክልል ቀውስና የውይይት መፍትሔ

ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን መርአዊ ከተማ በፋኖ ኃይሎችና በመከላከያ መካከል ውጊያ መካሄዱን ተከትሎ፣ በንፁኃን ዜጎች ላይ ግድያ ተፈጸመ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ታጣቂ ኃይሎች ትጥቃቸውን አስቀምጠው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል እንዲያደርጉ ጠየቁ

በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች ትጥቅ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች፣ መሣሪያቸውን አስቀምጠው ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ማድረግ እንዲችሉ፣ መንግሥት ዝግጁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ...

Popular

በኦሮሚያ የሚፈጸሙ ግድያዎችና የተጠያቂነት መጥፋት

የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚገኘው የዝቋላ...

የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ከሚያስፈልገው ካፒታል ውስጥ 90 በመቶውን ሰበሰበ

እስካሁን 15 ባንኮች የመዋዕለ ንዋይ ገበያው ባለድርሻ ሆነዋል የኢትዮጵያ መዋዕለ...

አዲሱ የንብ ባንክ ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ማቀዱ ተሰማ

አዲሱ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር...

የጋራ ድላችን!

ከፒያሳ ወደ ቄራ ልንጓዝ ነው። ለበርካታ ደቂቃዎች ሠልፍ ይዘን...

Subscribe

spot_imgspot_img