Saturday, December 2, 2023

Tag: ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት

ፓርላማው መከላከያን ጨምሮ ኦዲት የማይደረጉ ተቋማትን የሚያካትት አዋጅ እንዲዘጋጅ ጠየቀ

የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በፀጥታ ምክንያት ለአራት ዓመታት ኦዲት አልተደረገም የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት በፌዴራል ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች በሚያደርገው የኦዲት ሥራ፣ መከላከያን ጨምሮ ሌሎች በአዋጅ ያልተካተቱ...

የሙስና አደጋ በኢትዮጵያ

በሐምሌ ወር 2014 ዓ.ም. መንግሥት በሙስና በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ መውሰድ ጀመርኩ ያለው ተከታታይ ዕርምጃ፣ በጉዳዩ ላይ ያመረረ ያስመስለው ነበር፡፡ የፌዴራል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር...

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት 16 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደደረሰበት ተገለጸ

ከ41 ባቡሮች 17 በብልሽት ቆመዋል የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት አገልግሎት ከጀመረበት ከ2008 ዓ.ም. እስከ ነሐሴ 2013 ዓ.ም. ድረስ 16 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደደረሰበት፣ የፌዴራል...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲሷ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሹመት እንዲፀድቅ ለፓርላማ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ የፌደራል ዋና ኦዲተር ሆነው እንዲሾሙ ለፓርላማ አቀረቡ፡፡ የፌደራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት  ምክትል ዋና ኦዲተር ሆነው እያገለገሉ...

ፓርላማው የተቋማቸውን ሪፖርት የማያቀርቡ ባለሥልጣናትን አስጠነቀቀ

የሚመሩትን ተቋም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በግንባር ቀርበው ለምክር ቤቱ የማያቀርቡ ሚኒስትሮችንና ሌሎች የመንግሥት ተቋማትን በበላይነት የሚመሩ ኃላፊዎች አሠራራቸውን እንዲያስተካክሉ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስጠነቀቀ፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img