Tuesday, March 28, 2023

Tag: ኮሮና         

አክሰስ ባዮ በቀን እስከ 10 ሺሕ የኮቪድ-19 መመርመሪያ ኪት ማምረት ጀመረ

አንድ ሰው የኮቪድ ምልክቶችን ሲያይ ወይም ራሱን ማወቅ ሲፈልግ በቀላሉ በቤት ውስጥ ሊመረምርና ውጤቱን ሊያውቅ የሚችልበት መመርመርያ በኢትዮጵያ መመረት ጀመረ፡፡ አምራቹ አክሰስ ባዩ ድርጅት...

የኮቪድ-19 የሥርጭት ስፋትን እንዲያሳይ የታለመው የዳሰሳ ጥናት

የኮቪድ-19 የሥርጭት ስፋትን ማሳየት ይችላል የተባለው የዳሰሳ ጥናት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ እንደ አገር ያለውን የኮቪድ-19 የሥርጭት አድማስ ማወቅና ቫይረሱን ለመከላከል እንዲሁም ለመቆጣጠር...

እየጨመረ የመጣውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ኅብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ኅብረተሰቡ በመዘናጋትና የመከላከያ መንገዶች ትግበራን በመቀነሱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንደገና እየጨመረ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ተገኔ ረጋሳ (ዶ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ...

‹‹በኮቪድ ተይዘው የሆስፒታል ሕክምና የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው›› የጤና ሚኒስቴር

‹‹በአሁኑ ጊዜ፣ በኮቪድ ተይዘው የሆስፒታል ሕክምና የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር፣ እየጨመረ ሲሄድ እያየን ነው፡፡ የሕመሙ ተጠቂዎች፣ በአብዛኛው ክትባት ያልወሰዱ ናቸው፤›› በማለት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ያሠፈሩት...

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዳግም ማገርሸት

ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም እየተንሰራፋ ከመምጣትና የዓለም የጤና ሥጋት ከመሆን ያገደው ነገር የለም፡፡ የዓለም አቀፍ ትንበያም ሆነ የዓለም ጤና ድርጅት ወረርሽኙ እንደገና...

Popular

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

Subscribe

spot_imgspot_img