Wednesday, December 6, 2023

Tag: ክስ

በኮስሞ ትሬዲንግ ድርጅት ላይ ጉዳት አድርሰዋል በተባሉ ግለሰቦችና ተቋም ላይ የ79.7 ሚሊዮን ብር ክስ ተመሠረተ

ያልተገባ ጥቅምና ብልፅግና ለማግኘትና ለሌሎችም ለማግኘት በማሰብ፣ የኮስሞ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ ላይ ከ79.7 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል...

ሦስት ክልሎች ለእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ምርጫ ተፋጠዋል

ምርጫው ተግባራዊ እንዳይሆን በፍርድ ቤት ክስ የመሠረቱ ተቋማት አሉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነሐሴ 21 ቀን 2014 ዓ.ም. ፌዴሬሽኑን በቀጣይ አራት ዓመታት የሚያስተዳድሩ የፕሬዚዳንትና የሥራ...

እነ አቶ ታዲዮስ ታንቱ የጥላቻ ንግግር የማሠራጨትና የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው

ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ከእስር ተፈታ ‹‹ወግድ ይሁዳ›› የሚል መጣጥፍ በማቅረብና በተለያዩ ዩቲዩቦች በመቅረብ በመንግሥት ላይ ትችት በማቅረብ የሚታወቁት የ70 ዓመቱ አዛውንት አቶ ታዲዮስ ታንቱ፣ የመገፋፋትና...

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር አባላት መንግሥትንና ጊዜያዊ መስተዳድሩን ከሰሱ

የፌደራሉ መንግሥት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳር ሲያዋቅር፣ ሹመት ተሰጥቷቸው በተለያዩ ደረጃዎች ሲያገለግሉ የነበሩ 82 የጊዜያዊ የአስተዳደሩ አባላት፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር ላይ የ23.3 ሚሊዮን ብር ክስ መሠረቱ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ141 ሠራተኞቹ ክስ ተመሠረተበት

በተመሳሳይ ደረጃና የሥራ መደብ ይሠሩ ከነበሩት 241 ሠራተኞች መካከል ለ100ዎቹ ሠራተኞች ብቻ የደረጃ ዕድገት በመስጠት፣ ‹‹እኛን ከልክሎ በነበርንበት አንድንሠራ አድርጎናል፤›› ያሉ 141 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ክስ መሠረቱ፡፡

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img