Wednesday, December 6, 2023

Tag: ካሳ

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ የተሻሻለውን የካሳና የምትክ ቦታ አሰጣጥ ረቂቅ መመርያ አፀደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በከተማው ካሳና ምትክ ቦታ የሚሰጥበትን ረቂቅ መመርያ ማፅደቁ ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች በ2013 የሒሳብ ዓመት አራት ቢሊዮን ብር የጉዳት ካሳ መክፈላቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ 20 የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በ2013 የሒሳብ ዓመት ከግብር በፊት 2.3 ቢሊዮን ብር ትርፍ ሲያስመዘግቡ በሒሳብ ዓመቱ የከፈሉት ጠቅላላ የጉዳት ካሳ...

በፀጥታ መደፍረስና በወሰን ማስከበር ችግሮች ምክንያት 61 የመንገድ ፕሮጀክቶች ተስተጓጎሉ

በመላ አገሪቱ እየተከሰቱ ባሉ የፀጥታ መደፍረስ ችግሮችና የወሰን ማስከበር ማነቆ ሳቢያ፣ ግንባታቸው በተለያየ ደረጃ ላይ ያሉ 61 የመንገድ ፕሮጀክቶች መስተጓጎላቸውን፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ።

ኮርፖሬሽኑ ያለ ካሳ ክፍያ ለፈረሱበት ከ980 በላይ ቤቶች ፓርላማው መፍትሔ  እንዲሰጠው ጠየቀ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ጊዜያት ያለ ምንም ካሳ ላፈረሳቸው ከ980 በላይ ቤቶች በተደጋጋሚ ካሳ እንዲከፍል ቢጠየቅም፣ ሊከፍል ባለመቻሉ ፓርላማው መፍትሔ እንዲሰጠው ጥያቄ አቀረበ።

ኅብረት ኢንሹራንስ ለኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን 54.7 ሚሊዮን ብር ካሳ ከፈለ

አገር በቀሉ ጥበብ ኮንስትራክሽን ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን (ኢመባ) የተረከበውን የሳንጃ ቀራቀር መንገድ ግንባታ በአግባቡ ባለመወጣቱ፣ ኅብረት ኢንሹራንስ የገባለትን የ54.7 ሚሊዮን ብር ዋስትና ከፈለ፡፡

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img