Thursday, June 1, 2023

Tag: እግር ኳስ   

‹‹ዕቅዳችን ከምድባችን ማለፍ ነው››የዋሊያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ

ከሁለት ሳምንት በኋላ በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ ዝግጅቱን በዚያው በካሜሩን ያውንዴ ለማድረግ እሑድ ታኅሳስ 17 ቀን 2014 ዓ.ም. ወደ ሥፍራው አቅንቷል፡፡

የመልስ ጨዋታቸው ወሳኝ የሆነው የኢትዮጵያ ክለቦች

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ዓምና ያነሳው ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ አል ሂላልን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል።  አፄዎቹ  ከመመራት ተነስተው  ሁለት አቻ  ተለያይተዋል።

የ2013 ዓ.ም. የኢትዮጵያ  ስፖርታዊ ክንውኖች

ያለፈው 2013 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በርካታ ስፖርታዊ ክንውኖች ተስተናግደዋል። ከነዚህም መካከል በዋና ዋናዎቹ ላይ ያደረግነው ዳሰሳ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡

​​​​​​​የኢትዮጵያና የኤርትራን ብሔራዊ ቡድኖች ዳግም ያገናኘው የሴካፋ ውድድር

​​​​​​​ኢትዮጵያና ኤርትራ የእግር ኳስ ጨዋታ ካደረጉ ሩብ ምዕት ዓመት ያህል አስቆጥረዋል፡፡ በ1990 ዓ.ም. ሁለቱ አገሮች ወደ ጦርነት ከመግባታቸው ቀደም ብሎ፣ ኤርትራ ከመገንጠሏ በፊት የኤርትራ ክለቦች በኢትዮጵያ እግር ኳስ ሻምፒዮና ላይ ይሳተፉ ነበር፡፡

አሠልጣኝ ውበቱ አባተና ረዳቶቻቸው ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ዕድሜያቸው ከ23 ዓመት በታች የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች (ሴካፋ) የእግር ኳስ ሻምፒዮና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 11 ቀን 2013 ዓ.ም.

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img