Thursday, June 1, 2023

Tag: እናት ፓርቲ

በጉራጌ ዞን አገልግሎት መስጠት ያቆሙ ተቋማትን ችግር መንግሥት እንዲፈታ ተጠየቀ

በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ከውኃ አቅርቦት ጋር ተያይዞ በተከሰተ የፀጥታ ችግር፣ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አገልግሎት እየሰጡ ባለመሆናቸው፣ መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ ችግሩን እንዲፈታ...

‹‹የወልቃይት ጉዳይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚመራው ሥርዓት መሠረት ይፈታል›› ሬድዋን ሁሴን (አምባሳደር)፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ

በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል የሚገኘውን የወልቃይት አካባቢ የወሰን ማካለል ጉዳይ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሚዘረጋው ሥርዓት መሠረት እንደሚፈታ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የብሔራዊ ደኅንነት...

ከአምስት በላይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ትብብር ሊመሠርቱ መሆኑ ተሰማ

በምርጫ ቦርድ ተመዝግበው በሕጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ከአምስት በላይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ሊፈራረሙ መሆኑ ተሰማ፡፡ ፓርቲዎቹ በመጪው ሐሙስ የትብብር ስምምነቱን እንደሚፈራረሙ ተረጋግጧል፡፡ የኢትዮጵያ...

‹‹መንግሥት የሕዝብን ደኅንነት ባለመጠበቁ  መንግሥት ነኝ የማለት ልዕልና የለውም›› የፖለቲካ ፓርቲዎች

የወለጋ ዞኖች በኮማንድ ፖስት ሥር እንዲተዳደሩ ተጠየቀ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞኖች እየተፈጸሙ ባሉ ጭፍጨፋዎች የፌዴራል መንግሥት በሕዝብ የተሰጠውን ኃላፊነት ባለመወጣቱ፣ ‹‹መንግሥት ነኝ የማለት የሞራል ልዕልና...

የወልቃይት ጥያቄና የሰላም ስምምነቱ

በአማራና በትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ ሲነሳበት የቆየው የወልቃይት ጉዳይ፣ አሁንም የመነጋገሪያ ርዕስ ነው፡፡ በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ የሰላም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ፣ የወልቃይት ይገባኛል ጥያቄ የፖለቲካ...

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img