Thursday, June 1, 2023

Tag: ኢዜማ

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን ሁሴን (አምባሳደር)፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት በሰላማዊ...

መንግሥት ከሽግግር ፍትሕ በፊት ሰላምን እንዲያስቀድም የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረቡ

በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ተፈጸሙ የተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንና ቁርሾዎችን አግባብነት ባለው መንገድ ለመፍታት ያግዛል ለተባለለት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ፣ የግብዓት መሰብሰቢያ ሰነድ ላይ ሐሳባቸውን እንዲሰጡ...

የፓርቲ መስመር የጠፈነገው የመንግሥት አካላት የገለልተኝነትና የነፃነት ጥያቄ

ለሕግ የበላይነት መከበር እሠራለሁ ከሚል አንድ የመንግሥትና አስተዳደር ሥርዓት ቀዳሚ መርሆች መካከል በሕግ አውጪው፣ በሕግ አስፈጻሚውና በሕግ ተርጓሚው መካከል የሚኖር ግልጽ የሆነና መስመሩን የለየ...

ኢዜማ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚስተዋሉ ጣልቃ ገብነቶች መዘዛቸው ከባድ ነው አለ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የሚስተዋሉ ጣልቃ ገብነቶች መዘዛቸው ከባድ መሆኑን አስታወቀ፡?r" ኢዜማ ማክሰኞ ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም....

ፓርላማ የገቡ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በሚያቀርቧቸው አገራዊ አጀንዳዎች ወርኃዊ ክርክር ሊጀመር ነው

በምርጫ አሸንፈው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቡ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የተለያዩ አገራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ቀርፀው በሚያቀርቧቸው አጀንዳዎች ላይ፣ በፓርላማ ወርኃዊ የውይይትና የክርክር መድረክ ሊዘጋጅ ነው፡፡ የሕዝብ...

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img