Tuesday, March 28, 2023

Tag: ኢንቨስትመንት 

የግሉ ዘርፍ በአቪዬሽን ኢንቨስትመንት እንዲሠማራ ጥሪ ቀረበ

ለአገር ውስጥ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ዝቅተኛ ኤርፖርቶችና ሔሊፖርቶች (ሔሊኮፕተር) ግንባታ ዝቅተኛ በመሆኑ፣ ችግሩን ለመቅረፍ የግል ባለሀብቶች፣ ኢንቨስተሮችና የክልል መንግሥታት በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ...

መንግሥት የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎችን መልሶ እንዲቃኝ ተጠየቀ

የገንዘብ ሚኒስቴር ለኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ወይም ማሻሻያ ስለሚሰጥ ማበረታቻ አፈጻጸም አዲስ መመርያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይህ መመርያ ነባር ኢንቨስትመንቶቻቸውን የሚያስፋፉ ወይም የሚያሻሽሉ ባለሀብቶች ከማስፋፊያው ወይም ከማሻሻያው...

ድርጅታቸውን ለሚያስፋፉ ባለሀብቶች ከግብር ነፃ መብት የሚፈቅድ መመርያ ወጣ

የገንዘብ ሚኒስቴር፣ ነባር ኢንቨስትመንታቸውን የሚያስፋፉ ባለሀብቶች ከንግድ ትርፍ ግብር ነፃ መብት እንዲያገኙ የሚፈቅድ አዲስ መመርያ አወጣ፡፡ በወጣው መመርያ መሠረት ነባር ድርጅትን የማስፋፋት ወይም የማሻሻል ሥራ...

የኢትዮ አሜሪካ ንግድ ምክር ቤት የአጎዋን የንግድ ዕድል ለመመለስ ግፊት እያደረግኩ ነው አለ

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ 1 ቀን 2022 ጀምሮ ተፈጻሚ የሆነባትን ከአሜሪካ መንግሥት ታገኘው የነበረው ከኮታና ከቀረጥ ነፃ የንግድ ዕድል (አጎዋ) ስረዛ እንዲነሳላት፣ የኢትዮ አሜሪካ ንግድ...

የውጭ ኢንቨስትመንት ባንኮች በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ እንዲሠማሩ የሚፈቅድ መመርያ እየተዘጋጀ ነው

በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል ተብሎ የሚጠበቀው የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣ የውጭ ኢንቨስትመንት ባንኮች በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ እንዲሠማሩ የሚፈቅድ መመርያን ጨምሮ ሌሎች መመርያዎችን እያዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በአሁኑ...

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img