Wednesday, June 19, 2024

Tag: ኢንሹራንስ

የጤና መድን ሽፋን የሚሰጥ የኢንሹራንስ ኩባንያ በምሥረታ ሒደት ላይ መሆኑ ተገለጸ

የጤና መድን ሽፋን ላይ ትኩረት ያደረገው ዋስ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር፣ የኢንሹራንስ ዘርፉን ለመቀላቀል በምሥረታ ሒደት ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ከሚሰጡ አጠቃላይ የኢንሹራንስ አገልግሎቶች ውስጥ የሚካተተውን...

የፋይናንስ ተቋማት ከመደበኛ ወጪያቸው ሁለት በመቶውን በትክክል ለአቅም ግንባታ እያዋሉ አለመሆኑ ተነገረ

የፋይናንስ ተቋማት ከዓመታዊ መደበኛ ወጪያቸው ሁለት በመቶ የሚሆነውን ለሥልጠናና ለአቅም ግንባታ እንዲያውሉ ቢገደዱም፣ ብዙዎቹ ይህንን ግዴታ በአግባቡ እየተወጡ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ ከፋይናንስ ተቋማት የአስተዳደር ውጪ ሁለት...

የኢንሹራንስ ባለሙያዎች መንግሥት ያቀረበውን ረቂቅ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ተቃወሙ

አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ረቂቅ አዋጅ  በርካታ አነጋጋሪ የሚባሉ አዳዲስ ድንጋጌዎችን ይዞ መምጣቱ በተለያየ መንገድ እየተነገረ ነው፡፡ በተለይ የኢንሹራስ ኩባንያዎችን በተመለከተ በረቂቅ አዋጁ ላይ...

የእንስሳት መድን ዋስትና ፖሊሲ ማዕቀፍ አለመኖር አገልግሎቱን ተደራሽ ማድረግ አለመቻሉ ተገለጸ

የእንስሳት መድን ዋስትና ፖሊሲ ማዕቀፍ አለመኖር፣ የመድን አገልግሎት በሁሉም አርብቶ አደር አካባቢዎች ተደራሽ ማድረግ አለመቻሉን፣ ዓለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ተቋም፣ የማኅበረሰብ  ተነሳሸነት አመቻች ዕርዳታ...

ፀሐይ ኢንሹራንስ በአመፅና በሽብር ለሚደርስ ጉዳት በሰጠው ዋስትና ከፍተኛ የዓረቦን ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

ፀሐይ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር በተጠናቀቀው የ2014 የሒሳብ ዓመት፣ በፖለቲካ አመፅና በሽብር ለሚደርስ ጉዳት በሰጠው የመድን ሽፋን 58.1 ሚሊዮን ብር ዓረቦን መሰብሰቡን አስታወቀ።  ከዚህ የመድን ሽፋን...

Popular

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...

ብሔራዊ ባንክ ጥርስ እያወጣ ይሆን እንዴ?

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹Better late than never›› (ከቀረ የዘገየ ይሻላል) የኢትዮጵያ...

Subscribe

spot_imgspot_img