Wednesday, December 6, 2023

Tag: አዲስ አበባ

ከዓለም አቀፍ ደረጃ በታች የሆነው የአዲስ አበባ የአየር ጥራት

በዓለም አቀፍ ደረጃ መሥፈርት መሠረት የአንድ ከተማ የአየር ጥራት ደረጃ ከአምስት ሚክሮ ግራም ፐር ሜትር ኪዩብ መብለጥ የለበትም፡፡ ከተጠቀሰው ደረጃ በላይ ሆኖ ከተገኘ ግን...

በሰላም ዕጦት የተፈተነው ቱሪዝም በ‹‹ቱሪዝም ሳምንት››

በዳንኤል ንጉሤ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከፍተኛ ፈተናዎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል።  ኢትዮጵያ በርካታ ባህል፣ ቅርስ፣ አስደሳች መልክዓ ምድርና የልዩ ታሪካዊ ሥፍራዎች ባለቤት ብትሆንም፣ የጎብኚዎች...

የዋዜማው የገበያ ድባብ

አሮጌውን ዓመት ሽኝቶ አዲሱን ዓመት ለመቀበል ዝግጅቱ ከወዲሁ ተጧጡፏል፡፡ ርዕሰ ዓውደ ዓመት ከሌሎች በዓላት ለየት ከሚልባቸው ውስጥ ዘር፣ ቀለም እንዲሁም ሃይማኖት ሳይለይ በአብዛኛው የአገሪቱ...

መርዝ የሆነው ሙስናን ለመግታት ከሃይማኖት ተቋማት መፍትሔ ይገኝ ይሆን?

‹‹ከዛሬ ሦስት ሺህ አምስት መቶ ዓመት በፊት የሙሴ ሕግ ጉቦ መቀበልን አውግዟል። ከዚያ በኋላ በነበሩት መቶ ዘመናት በርካታ ፀረ ሙስና ሕጎች ተረቅቀዋል። ያም ሆኖ ግን...

ከበልግ እስከ ክረምት የዘለቀው ጎርፍ

ክረምት በገባ ቁጥር አዲስ አበባን ከሚፈትኗት ችግሮች መካከል የጎርፍ አደጋ ይጠቀሳል፡፡ ሆኖም ችግሩን ለመቅረፍ ቀጣይነት ያለውና መሠረታዊ ሥራዎች ባለመሠራታቸው ችግሩ ዛሬም ድረስ ሕይወት እየቀጠፈ...

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img