Saturday, April 20, 2024

Tag: አሜሪካ     

አሜሪካ አልሸባብን በመደገፍ በተጠረጠሩ በተባበሩት ኤምሬትስና በሌሎች አገሮች ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች

የአሜሪካ ግምጃ ቤት የውጭ ሀብት ቁጥጥር ቢሮ (OFAC) ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ላለውና በሶማሊያ ለሚንቀሳቀሰው አልሸባብ የሽብር ቡድን ገንዘብ በሚያሰባስቡና በሚያንቀሳቅሱ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ፣ ኬንያና...

አይኤምኤፍ በኢትዮጵያ ያለው የፀጥታ ሁኔታ ያሳስበኛል አለ

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች፣ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና በታጣቂ ኃይሎች መካከል ያለው የተራዘመና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የሄደው ግጭት እንደሚያሳስበው አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ተቋሙ...

አወዛጋቢው ትጥቅ ማስፈታትና መልሶ የማቋቋም ጉዳይ

አሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋ ማይክ ሐመርን ወደ አዲስ አበባ ልካለች፡፡ ከሐሙስ የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም. እስከ መጪው ረቡዕ መጋቢት 4 ቀን 2016...

በአማራ ክልል ያገረሸው ውጊያ

‹‹ግማሾቹ ወንድሞቼ ፋኖ፣ ግማሾቹ ደግሞ የአገር መከላከያ ወታደሮች ናቸው፤›› ስትል ሐዘን በተቀላቀለበት ድምፅ ትናገራለች፡፡ ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገችው የባህር ዳሯ ነዋሪ፣ ‹‹እንዲህ ካለው ሕይወት ሞቶ...

በአማራ ክልል ከፍርድ ውጪ ግድያ የፈጸሙ የመንግሥት አካላት ለፍርድ እንዲቀርቡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ

በአብርሃም ተክሌ በአማራ ክልል ከፍርድ ውጪ የሚፈጸሙ ግድያዎች እንዲቆሙና በግድያ የተሳተፉ የመንግሥት አካላት ለፍርድ እንዲቀርቡ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጥያቄ አቀረበ። አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሰኞ የካቲት 18 ቀን 2016...

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img