Wednesday, December 6, 2023

Tag: አማራ

በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝና የምግብ እጥረት ዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ

በአማራ ክልል በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ ከጥቅምት 19 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በተቀሰቀሰ የኮሌራ ወረርሽኝና የምግብ ዕጦት፣ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ...

የድርድር ጅማሮ ግልጽነትና አካታችነት ጉዳይ

መንግሥት ከኦነግ ሸኔ (የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት) ጋር በታንዛኒያ ለሁለተኛ ጊዜ ድርድር መቀመጡ እየተነገረ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ‹‹በምዕራብ ኦሮሚያ የመሸጉ የአሸባሪው የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችን ደመሰስን››...

‹‹አሁን በሚደረጉ ግራና ቀኝ ትግሎች መንግሥትን ማሸነፍ ከባድ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)

በዶላር ከመገዳደል በሐሳብ መገዳደር ይሻላል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አሁን እየተደረጉ ባሉ ግራና ቀኝ ትግሎች መንግሥትን ማሸነፍ ይከብዳል አሉ፡፡ ዓብይ (ዶ/ር) እንዳሉት ከቀዝቃዛው ጦርነት...

የአማራና የትግራይ ክልሎች በሚወዛገቡባቸው አካባቢዎች በነዋሪዎች የሚመረጥ አስተዳደር ይቋቋም ተባለ

ሕግ የማስከበር ሥራው ለፌዴራል መንግሥት ይተላለፋል ‹‹የሚቋቋመው አስተዳደር የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አካል መሆን አለበት›› አቶ ጌታቸው ረዳ የአማራና የትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ አንስተው የሚወዛገቡባቸው አካባቢዎች ዕጣ ፈንታ...

በአማራ ክልል ሕገወጥ ግድያዎችና የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች በአሳሳቢ ሁኔታ መቀጠላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ

ከ200 በላይ ሴቶች መደፈራቸውንና በድሮን ጥቃት በርካቶች መገደላቸውን ገልጿል በአማራ ክልል ለወራት በቀጠለው ግጭት የአስገድዶ መድፈር ወንጀልና ከሕግ ውጪ የሚፈጸም ግድያ ተባብሶ መቀጠል እንዳሳሰበው፣ የኢትዮጵያ...

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img