Thursday, September 28, 2023

Tag: ንግድ ባንክ 

ንግድ ባንክ ከቪዛና ማስተር ካርድ ጋር ተደራድሮ ያስጀመረው የገንዘብ ማስተላለፊያ ቴክኖሎጂና ፋይዳው

ከውጭ ወደ አገር በሕጋዊ መንገድ የሚላክ ገንዘብ (ሬሚታንስ) መጠን በሕገወጥ መንገድ ይገባል ከሚባለው መጠን ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ልዩነት ያለው ነው፡፡ የአገሪቱን ሬሚታንስ ገቢ በተመለከተ...

ለብሔራዊ ባንክ ወርቅ ለማቅረብ ስድስት ቢሊዮን ብር ባንቀሳቀሱ አቅራቢዎች ላይ ምርመራ ተጀመረ

ከባህላዊ ወርቅ አምራቾች ወርቅ ገዝተው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለማቅረብ በሚል ምክንያት፣ ከተቀማጭ ሒሳባቸው ስድስት ቢሊዮን ብር ባንቀሳቀሱ አቅራቢዎች ላይ ምርመራ ተጀመረ።  የወርቅ አቅራቢነት የሥራ ፈቃድ...

የሕወሓት ታጣቂዎች ከባድ የጦር መሣሪያዎችን እስከ ሐሙስ እንዲያስረክቡ ‹‹መግባባት›› ላይ መደረሱ ተገለጸ

ወደ መቀሌ የተጓዘው ልዑክ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ሰጥቷል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ወደ መቀሌ መብረር ይጀምራል የሕወሓት ታጣቂዎች ከባድ የጦር መሣሪያዎችን ለአገር መከላከያ ሠራዊት እስከ ሐሙስ...

ቁልፍ የተረከቡ የ40/60 ዕድለኞች በአስተዳደሩ ችግር ምክንያት ቤቶቹን መረከብ አልቻልንም አሉ

በተወሰኑ ቤቶች ላይ ባንክ ማስጠንቀቂያ ለጥፏል ‹‹ያጋጠመን ችግር አገራዊ በመሆኑ ሁሉም ሰው ሊረዳን ይገባል›› የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ዕጣ ወጥቶላቸው...

በቴሌ ብር የማይሠሩ ማደያዎች ቀነ ገደብ ተቀመጠባቸው

ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ለመሥራት እየመከረ ነው በኢትዮጵያ ካሉ 1,200 በላይ የነዳጅ ማደያዎች ውስጥ 33 በመቶ የሚሆኑት የቴሌ ብር ሒሳብ የከፈቱ ቢሆኑም ሥራ...

Popular

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ

እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች...

ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን...

እነ ሰበብ ደርዳሪዎች!

ከሜክሲኮ ወደ ዓለም ባንክ ልንጓዝ ነው። ሾፌርና ወያላ ጎማ...

ማን በማን ላይ ተስፋ ይኑረው?

በአንድነት ኃይሉ ችግሮቻችንን ለይተን ካወቅን መፍትሔውንና ተስፋ የምናደርግበትን ማወቅ እንችላለን፡፡...

Subscribe

spot_imgspot_img