Tuesday, March 28, 2023

Tag: ብልፅግና 

አብን በአመራሮቹ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ፈትቶ ለተሻለ ትግል መዘጋጀቱን አስታወቀ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ማግሥትና በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት፣ በፓርቲው አመራሮች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን አለመግባባት በውይይትና በሽምግልና በመፍታት፣ ለተሻለ ትግል ተዘጋጅቻለሁ...

በተቃርኖዎች መሀል የሚዋልለው የብልፅግና መንግሥት

ርዕዮተ ዓለም እንኳ የሌለው ይሉታል የሚቃወሙት ወገኖች፡፡ እሱ ግን ኢትዮጵያን ከማበልፀግ ወደኋላ የሚመልሰኝ አንዳችም ኃይል የለም ይላል፡፡ ኢትዮጵያ አሁን ብልፅግና እንደሚለው በብልፅግና ጎዳና እየተረማመደች...

የፓርቲ መስመር የጠፈነገው የመንግሥት አካላት የገለልተኝነትና የነፃነት ጥያቄ

ለሕግ የበላይነት መከበር እሠራለሁ ከሚል አንድ የመንግሥትና አስተዳደር ሥርዓት ቀዳሚ መርሆች መካከል በሕግ አውጪው፣ በሕግ አስፈጻሚውና በሕግ ተርጓሚው መካከል የሚኖር ግልጽ የሆነና መስመሩን የለየ...

ከአላማጣ በታጣቂዎች ተገደው የተወሰዱ አሥር ሺሕ ወጣቶች ያሉበት እንደማይታወቅ ተገለጸ

ያለ ፍርድ የታሰሩ 295 አመራሮችና ወጣቶች እንዲፈቱ ተጠየቀ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት በታጣቂዎች ተገደው የተወሰዱ አሥር ሺሕ ወጣቶች ያሉበት እንደማይታወቅ የአላማጣ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ...

ፓርላማ የገቡ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በሚያቀርቧቸው አገራዊ አጀንዳዎች ወርኃዊ ክርክር ሊጀመር ነው

በምርጫ አሸንፈው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቡ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የተለያዩ አገራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ቀርፀው በሚያቀርቧቸው አጀንዳዎች ላይ፣ በፓርላማ ወርኃዊ የውይይትና የክርክር መድረክ ሊዘጋጅ ነው፡፡ የሕዝብ...

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img