Thursday, September 28, 2023

Tag: ባንክ    

ነዳጅ ማደያዎችን የሚቆጣጠር አዲስ ቴክኖሎጂ በሥራ ላይ ሊውል ነው

ከዚህ ቀደም ቁጥጥር ከሚደረግባቸው የነዳጅ ቦቴዎች በተጨማሪ፣ ማደያዎች የያዙትን ነዳጅ በተገቢው መንገድ ለአገልግሎት እያዋሉ መሆን አለመሆኑን ቁጥጥር የሚደረግበት አዲስ ቴክኖሎጂ በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ...

የፋይናንስ ተቋማት ከመደበኛ ወጪያቸው ሁለት በመቶውን በትክክል ለአቅም ግንባታ እያዋሉ አለመሆኑ ተነገረ

የፋይናንስ ተቋማት ከዓመታዊ መደበኛ ወጪያቸው ሁለት በመቶ የሚሆነውን ለሥልጠናና ለአቅም ግንባታ እንዲያውሉ ቢገደዱም፣ ብዙዎቹ ይህንን ግዴታ በአግባቡ እየተወጡ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ ከፋይናንስ ተቋማት የአስተዳደር ውጪ ሁለት...

በኦሮሚያ አምስት ዞኖች ለአርሶ አደሮች የቀረቡ ኮምባይነሮች አገልግሎት መስጠት አለመቻላቸው ቅሬታ አስነሳ

ለ77 ኮምባይነሮች ግዥ ከ362 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል ሃያ ኮምባይነሮች በባንክ ተወርሰዋል በኦሮሚያ ክልል አምስት ዞኖች ለሞዴል አርሶ አደሮች የቀረቡ ኮምባይነሮች አገልግሎት መስጠት ባለመቻላቸው ምክንያት፣...

ባንኮች በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ለተሰማሩ ባለሀብቶች ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ

ባንኮች በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ለተሰማሩና ለሚሰማሩ የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ፡፡ በሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት የተሰማሩ ባለሀብቶች ለልማት የወሰዱትን መሬት ከመመንጠር አንስቶ ማሽኖችን ተከራይቶ...

በትግራይ ክልል የጥሬ ገንዘብ እጥረት በመከሰቱ ባንኮች በቂ አገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነ ተገለጸ

ብሔራዊ ባንክ የላከው አምስት ቢሊዮን ብር በአንድ ሳምንት ማለቁ ተነግሯል በትግራይ ክልል በድጋሚ ቅርንጫፎቻቸውን ከፍተው አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ባንኮች፣ በጥሬ ገንዘብ እጥረት ምክንያት ለደንበኞቻቸው በቂ...

Popular

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ

እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች...

ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን...

እነ ሰበብ ደርዳሪዎች!

ከሜክሲኮ ወደ ዓለም ባንክ ልንጓዝ ነው። ሾፌርና ወያላ ጎማ...

ማን በማን ላይ ተስፋ ይኑረው?

በአንድነት ኃይሉ ችግሮቻችንን ለይተን ካወቅን መፍትሔውንና ተስፋ የምናደርግበትን ማወቅ እንችላለን፡፡...

Subscribe

spot_imgspot_img