Thursday, June 1, 2023

Tag: ቢዝነስ

ብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማት ውህደት የሚተገበርበትን ሕግ ሊያወጣ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማት ውህደት አተገባበርን የተመለከተና ሌሎች አዳዲስ መመርያዎችን ማዘጋጀት ጀመረ፡፡ ሁለት ባንኮች ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ያለባቸው መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል...

ሁሉም የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ከሕይወት መድን የሰበሰቡት ዓረቦን የ41 በመቶ ዕድገት አሳየ

በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ታሪክ በሕይወት የመድን ዋስትና (ኢንሹራንስ) ዘርፍ ለመጀመርያ ጊዜ በ2014 የሒሳብ ዓመት ከ1.4 ቢሊዮን ብር የዓረቦን ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ እጅግ ዝቅተኛ አፈጻጸም የሚታይበት...

ለሽያጭ የቀረቡት ስምንቱ ስኳር ፋብሪካዎች ከዕዳ ነፃ ሆነው ለግል ባለሀብቶች ይተላለፋሉ ተባለ

የገንዘብ ሚኒስቴር ለሽያጭ ያቀረባቸው ሰምንት ግዙፍ የመንግሥት ፋብሪካዎች በመንግሥት ዋስትና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ከውጭ መንግሥታት ተበድረው ያልመለሱት ከፍተኛ ዕዳ ቢኖርም፣ ከዕዳው ነፃ ሆነው በሚወጣው...

ኒያላ ኢንሹራንስ ለሞባይል ስልኮቻቸው የመድን ሽፋን ለገዙ ደንበኞቹ 1.4 ሚሊዮን ብር የጉዳት ካሳ ከፈለ

ኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር ለሞባይል (ተንቀሳቃሽ) ስልክ የመድን ሽፋን መስጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ15 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ስልኮች የመድን ሽፋን ያገኙ ሲሆን ሽፋን ካገኙት...

ለሥራ ፈጣሪዎች ከዋስትና ውጪ ብድር መስጠት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

አዋሽ ባንክ የፈጠራ ባለቤቶች ቢዝነሳቸውን ከግብ ለማድረስ የፋይናንስ ድጋፍና ከዋስትና ውጪ እስከ አምስት ሚሊዮን ብር የሚደርስ ብድር ለመስጠት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ከትናንት በስቲያ በሸራተን...

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img