Thursday, June 13, 2024

Tag: በጀት

ከፒያሳ በሳር ቤት እስከ ወሎ ሠፈር ለኮሪደር ልማት ፕሮጀክት 3,250 አባወራዎች ይነሳሉ

ከፒያሳ በመነሳት በሳር ቤት በኩል እስከ ወሎ ሠፈር ድረስ የሚገነባው አዲሱ የኮሪደር ልማት፣ 3,250 አባወራዎችን ወይም ከ14 ሺሕ በላይ ሰዎችን እንደሚያስነሳ ተመላከተ፡፡ ተነሺዎችን ለማስፈር...

በግብርና ምርቶች ብክነት በዓመት ከ474 ቢሊዮን ብር በላይ እየታጣ መሆኑ ተነገረ

የግብርና ሚኒስቴር አዲስ ያስተዋወቀው የግብርና ምርቶች አስተዳደርና አመራር ስትራቴጂ፣ በኢትዮጵያ በየዓመቱ 474.67 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ የምርቶች ብክነት መኖሩን አመላከተ፡፡ ሚኒስቴሩ ከዚህ ቀደም ብክነትን ለማስቀረት ሲሠራበት...

ምርጫ ቦርድ ፓርላማው ያፀደቀለትን 320 ሚሊዮን ብር አለማግኘቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪው ሰኔ 2016 ዓ.ም. በአራት ክልሎች ሊያካሂደው ላቀደው ምርጫ የሚያስፈልገውን 320 ሚሊዮን ብር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያፀደቀለት ቢሆንም እስካሁን...

ተማሪዎች የሚሹት ምገባ

በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዲፈናቀሉ፣ እንዲያቋርጡና ጥሩ ውጤት እንዳያስመዘግቡ ከሚያደርጓቸው ምክንያቶች መካከል ርሃብ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ነው። ረሃብ ታዳጊ ተማሪዎች ላይ የሚያደርሰው ተፅዕኖ ችግሩን የበለጠ...

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ባወጣው ደንብ ላይ የሕገ መንግሥት ትርጉም አቤቱታ ቀረበ

የትግራይ ክልልያዊ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ያወጣውና ከኅዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተፈጻሚ መሆን የጀመረው ደንብ ቁጥር 4/2016፣ ከሕገ መንግሥቱ የሚቃረኑና የዜጎችን መብት የሚገድቡ...

Popular

የመንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀትና የሚነሱ ጥያቄዎች

የ2017 ዓመት የመንግሥት ረቂቅ በጀት ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ለሚኒስትሮች...

ከፖለቲካ አባልነትና ከባንክ ድርሻ ነፃ የሆኑ ቦርድ ዳይሬክተሮችን ያካተተው ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጃቸው ረቂቅ አዋጅና መመርያዎች

የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማትን የተመለከቱት ድንጋጌዎችንና የባንክ ማቋቋሚያ...

የልምድ ልውውጥ!

እነሆ መንገድ ከቦሌ ሜክሲኮ። አንዱ እኮ ነው፣ ‹‹እንደ ሰሞኑ...

የ‹‹ክብር ዶክትሬት›› ዲግሪ ጉዳይ

በንጉሥ ወዳጅነው ‹‹የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ...

Subscribe

spot_imgspot_img