Tuesday, March 28, 2023

Tag: ሶማሌ

በሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን የተከሰተው ድርቅ ከአቅም በላይ መሆኑ ተነገረ

በሶማሌ ክልል ዳዋ ዞን አስተዳደር ባጋጠመው ድርቅ በርካታ እንስሳት መሞታቸውን፣ የሰዎችን ሕይወት አደጋ ላይ መጣሉንና ከአቅም በላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ከኦሮሚያ የቦረና ዞን ጋር የሚዋሰነው ዞኑ፣...

በሶማሌላንድ የተከሰተውን ግጭት በመሸሽ ከ83 ሺሕ በላይ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ገቡ

በርካታ ስደተኞች በየቀኑ ወደ ሶማሌ ክልል እየገቡ ነው በሶማሌላንድ ግዛት በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና በተቃዋሚ ኃይሎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት የሸሹ ከ83 ሺሕ በላይ የሶማሌላንድ ነዋሪዎች፣ ወደ...

አሳሳቢነቱ የጎላው የኮሌራ በሽታ

በኢትዮጵያ የኮሌራን በሽታ ለመከላከልና ለመቆጠጠር መንግሥት እየሠራ ቢሆንም፣ አሁንም የችግሩ አሳሳቢነት አልቀረም፡፡ በተለይም የገጠራማ አካባቢ ነዋሪዎች የወንዝና የዝናብ ውኃን ለመጠጥና ለምግብ አገልግሎቶች ስለሚጠቀሙ በበሽታው...

ክልሎች ከሕግ አግባብ ውጪ በጫት ላይ ያልተፈቀደ ቀረጥ በማስከፈላቸው ፓርላማው ዕገዛ ተጠየቀ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ክልሎች ከሕግ አግባብ ውጪ ወደ ጎረቤት አገሮች ገበያ በሚላክ የጫት ምርት ላይ ቀረጥ እያስከፈሉ በመቸገሩ፣ ፓርላማው ለመፍትሔው ትብብር ያድርግልኝ ሲል...

የድሬዳዋ ዕጣ ፈንታ ላይ የተሰነዘሩ ሐሳቦች

‹‹የበረሃ ገነት›› እያሉ ተወላጆቿ ይጠሯታል፡፡ የፍቅር ከተማ የሚሏትም ብዙ ናቸው፡፡ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ የከተሜነት ሥልጣኔ ቀድሞ ከፈነጠቀባቸው አካባቢዎች አንዷ መሆኗ ይነገራል፡፡ ከአዲስ አበባ በመቀጠል...

Popular

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

Subscribe

spot_imgspot_img