Thursday, April 18, 2024

Tag: ሴቶች

በገንዘብ ዕጦት የሚፈተኑ የሴቶች ማኅበራት

በባህልና በተለያዩ ምክንያቶች በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለማስቀረት የሚደረግ ጥበቃና እንክብካቤ ከጉዳት የሚታደገው ሴቶችን ብቻ ሳይሆን፣ ልጆችን ቤተሰብንና አገርን ነው፡፡ ‹‹ሴትን መበደል አገርን መበደል ነው››...

ሴቶች ለመማር የሚከፍሉት ዋጋ

በሴቶች ላይ ፆታን መሠረት ያደረጉ ሥነ ልቦናዊ፣ አካላዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥቃቶች ከሌላው ማኅበረሰብ በተለየ ይፈጸማል፡፡ የጥቃቶቹ መነሻዎች ማኅበራዊ ሕግን መሠረት ያደረጉ ሲሆኑ፣ ይህም ሴቶችን...

በመገናኛ ብዙኃን የሥርዓተ ፆታ ፖሊሲ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

በኢትዮጵያ በመገናኛ ብዙኃን ውስጥ የሚሠሩ ሴቶችን ሚና ለማጉላትና የሚደርስባቸውን ፆታዊ ጥቃት ለመከላከል መገናኛ ብዙኃን የሥርዓተ ፆታ ፖሊሲ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያ ሴቶች ማኅበር...

‹‹ሴቶች በጦርነት ቀዳሚ ተጎጂ መሆናቸው እየታወቀ ለሰላም ስምምነት ዕድል የሚነፈጋቸው ለምንድነው?›› የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበር ቅንጅት

ሴቶች በጦርነት ቀዳሚ ተጎጂዎች ቢሆኑም በሰላም የስምምነት ሒደቶች ወቅት ዕድል እንደማያገኙና ቅድሚያ እንደማይሰጣቸው የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበር ቅንጅት አስታወቀ፡፡ የማኅበራት ቅንጅቱ ይህንን ጥቅምት 14 ቀን 2016...

የሰብዓዊ መብት ጥሰት እስከ መቼ?

ሴቶች ከወንዶች እኩል ናቸው የሚለውን እውነታ ለመቀበል በርካቶች ብዙ ጊዜን ወስዶባቸዋል፡፡ በተለይ በቀደመው ዘመን ሴቶች ለወንዶች አገልጋይና ቤት ጠባቂ ከመሆን ውጭ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ...

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img