Wednesday, June 19, 2024

Tag: ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን   

የኢትዮጵያ ሴቶች ፈተና

የሂዩማን ራይትስ ዎች የምሥራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ሌቲሻ ባደር ማክሰኞ የካቲት 29 ቀን 2014 ዓ.ም. ባወጡት አንድ ሀተታ፣ በኢትዮጵያ በግጭት ውስጥ እየተሳተፉ ያሉ አካላት ሴቶችን ለጥቃት ተጋላጭ ከማድረግ እንዲቆጠቡ ጠይቀዋል፡፡

የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን የብሔራዊ ምርመራ ሊያካሂድ ነው

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ነፃነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች መብቶች ዙሪያ በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን የብሔራዊ ምርመራ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡

በኦሮሚያ ክልል ለሚታየው የፀጥታ ችግር ተጠያቂው ማነው?

በአንዳንዶች ዕይታ በኦሮሚያ ክልል የሚስተዋለው የሕግ ማስከበርም ሆነ ሰላምና ደኅንነትን የማረጋገጥ ሥራ በቂ ነው ተብሎ አይታመንም፡፡

የት እንደተወሰዱ አልታወቀም የተባሉትን ጋዜጠኞች አካል ነፃ የማውጣት ክስ ተመሠረተ

ለጥያቄ እንደሚፈለጉ ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም. ከመሥሪያ ቤታቸው በፌዴራል ፖሊስ የፀጥታ አካላት ከተወሰዱ በኋላ፣ ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡና ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ‹‹ተለቀዋል›› በሚል ምላሽ ቤተሰብ ሊጠይቃቸውና ሊያገኛቸው እንዳልቻለ፣ ወይም ‹‹የት እንዳሉ አልታወቀም›› የተባሉትን ጋዜጠኞች አካል ነፃ የማውጣት ክስ ማክሰኞ ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ተመሠረተ፡፡

በትግራይ ክልል ግጭት ሳቢያ በአዲስ አበባ የተያዙ ሰዎች አዋሽ አርባ መታሰራቸው ተጠቆመ

በትግራይ ክልል ከቀጠለው ግጭት ጋር ተያይዞ በአዲስ አበባ ከተማ ተጠርጥረው ከሕግ አግባብ ውጪ የታሰሩ ሰዎች፣ የሚዲያ ባለሙያዎችን ጨምሮ ወደ አዋሽ አርባ እስር ቤት መወሰዳቸው ተጠቆመ። 

Popular

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...

ብሔራዊ ባንክ ጥርስ እያወጣ ይሆን እንዴ?

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹Better late than never›› (ከቀረ የዘገየ ይሻላል) የኢትዮጵያ...

Subscribe

spot_imgspot_img