Wednesday, June 19, 2024

Tag: ሰላም ሚኒስቴር   

ሚዲያዎች ግልጽ በሆነ ፖሊሲ ሳይገሩ በመቆየታቸው ለተለያዩ ተፅዕኖዎች መዳረጋቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሚዲያዎች ባለፉት ዓመታት ግልጽ በሆነ ፖሊሲ ሳይገሩ በመቆየታቸውና ዘርፉን የሚመለከቱ ዕርምጃዎች በወቅቱ ባለመወሰዳቸው ምክንያት፣ በተለያዩ ተፅዕኖዎች ሲላጉ መቆየታቸው ተገለጸ፡፡

ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ዓመታት ዕድልና ዕዳ ያለበት ምዕራፍ ላይ እንደምትገኝ ተገለጸ

ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ የተደረጉት የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች  ጅምራቸው ጥሩ የሆነ ውጤት ያስገኘ ቢሆንም፣ በሌላ መንገድ አገሪቱ ዕድልም ዕዳም ያለበት ምዕራፍ ላይ እንደምትገኝ ተገለጸ፡፡

የአርብቶ አደሩን ሕይወት የሚያሻሽል ፖሊሲ ፀድቆ ወደ ሥራ መገባቱ ተገለጸ

አርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደሩ የአገሪቱን 60 በመቶ የቆዳ ሽፋን ላይ ቢሰፍርም ትኩረት ሳይሰጠው በመቆየቱ፣ ሕይወቱን ያሻሽላል የተባለ ፖሊሲ ፀድቆ ወደ ሥራ እንደተገባ ተገለጸ፡፡

አስታራቂ ብሔራዊ ትርክት ለመገንባት የትምህርት አሰጣጡ በጥንቃቄ እንዲፈተሽ ማሳሰቢያ ተሰጠ

ክልሎች በየፊናቸው በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርትን በፈለጉበት መንገድ ቀርፀው እየሄዱበት ያለው አካሄድ፣ መስተካከል እንዳለበት የታሪክ ምሁራን  ጠየቁ። አስታራቂ ብሔራዊ ትርክት ለመገንባት የትምህርት አሰጣጡ በጥንቃቄ መፈተሽ እንዳለበት ማሳሰቢያ ተሰጥቷል፡፡

የክልል ልዩ ኃይሎች – የደኅንነት ሥጋቶች ወይስ የሰላም ጠባቂዎች?

በ2000 ዓ.ም. አገር በሚሊኒየም በዓል አከባበር ደምቆና ትኩረት ስቦ በነበረበት ወቅት፣ በሱማሌ ክልል በነዳጅ ሀብት ፍለጋ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ኢትዮጵያውያንና ቻይናውያን ላይ በኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንቦር (ኦብነግ) በተፈጸመ ጥቃት የበርካቶች ሕይወት ይቀጠፋል፡፡

Popular

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...

ብሔራዊ ባንክ ጥርስ እያወጣ ይሆን እንዴ?

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹Better late than never›› (ከቀረ የዘገየ ይሻላል) የኢትዮጵያ...

Subscribe

spot_imgspot_img