Thursday, September 28, 2023

Tag: ምርት ገበያ

የቡና ግብይት ትመናን ለማንሳት የሚደረጉ ተግባራት መመርያ የጣሱ እንደሆኑ ቡናና ሻይ አስታወቀ

ምርት ገበያ የቡና ትመና ዋጋን በመሻር መመርያ የጣሰ አሠራር እየተገበረ መሆኑን ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ምርት ገበያ በበኩሉ መመርያ ስለመጣሱ ያለው ነገር ባይኖርም፣ ከሚመለከታቸው አካላት...

በኦሮሚያ ክልል ታስረው የነበሩ 59 የምርት ገበያ ሠራተኞች ተለቀቁ

የታሸጉ የምርት ገበያው ቅንርጫፎች አልተከፈቱም በኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ኃይል ታስረው የነበሩ 59 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ሠራተኞች ከእስር ቢለቀቁም፣ የታሸጉት የምርት ገበያው ቅርንጫፎች ግን እስካሁን አልተከፈቱም፡፡ በኦሮሚያ...

የቡና ሕገወጥ ንግድ እንዳይስፋፋ በምርት ገበያ ላይ የተፈጠረው ብዥታ ይጥራ!

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዙሪያ ተናገሩ የተባለው ነገር አስደማሚም፣ አስገራሚም ከሆነባቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ፡፡

ምርት ገበያ ከነባር አባላት በተጨማሪ ሰላሣ አዳዲስ ወንበሮችን ሊሸጥ ነው

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) ወንበር ይሸጥ የነበረው ነባር አባላት፣ አባልነታቸውን ትተው ሲወጡ የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ግን 30 አዳዲስ የአባልነት ወንበሮችን ለመሸጥ ጨረታ ማውጣቱ ታወቀ፡፡

የከበሩ ማዕድናትን በምርት ገበያ

በዘመናዊ የግብይት ሥርዓት ዕጦት በዘፈቀደ የሚደረግ ግብይት አገርን በተለይም አምራቾችን እንደሚጎዳና አጠቃላይ የግብይት ሥርዓቱን የሚበረዝ ስለመሆኑ ይታመናል፡፡

Popular

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ

እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች...

ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን...

እነ ሰበብ ደርዳሪዎች!

ከሜክሲኮ ወደ ዓለም ባንክ ልንጓዝ ነው። ሾፌርና ወያላ ጎማ...

ማን በማን ላይ ተስፋ ይኑረው?

በአንድነት ኃይሉ ችግሮቻችንን ለይተን ካወቅን መፍትሔውንና ተስፋ የምናደርግበትን ማወቅ እንችላለን፡፡...

Subscribe

spot_imgspot_img