Wednesday, December 6, 2023

Tag: ሚዲያ

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች መንግሥት የዘፈቀደ እስር መቀጠሉን አስታወቁ

መንግሥት በተለመደና በተሳሳቱ መንገዶች ጋዜጠኞችንና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን በጅምላና በዘፈቀደ ማሰር መቀጠሉን፣ አገር በቀል የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አስታወቁ፡፡ በተደጋጋሚ የምርመራ ጊዜ በመጠየቅ ለተራዘመ የቅድመ...

በዓባይ ውኃ ላይ የሚነሳው የግብፅ ታሪካዊ መብትና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ኃላፊነት

ከተጀመረ 11ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ፣ በኢትዮጵያውያን የፋይናንስና የሞራል ድጋፍ ከተገነቡ ግዙፍ አገራዊ ፕሮጀክቶች የመጀመሪያው ተደርጎ ይጠቀሳል፡፡  ይሁን እንጂ ይህንን ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል...

‹‹በመገናኛ ብዙኃን ላይ የሚፈጸመው ዝርፊያ የፕሬስ ምኅዳሩን የበለጠ እንዲጠብ እያደረገ ነው›› የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት

የፀጥታ አካላት ሕገወጥ ድርጊቶችን ለማስቆም አለመቻላቸው ምክር ቤቱ እንዳሳሰበው ገልጿል በመገናኛ ብዙኃን ላይ የሚፈጸመው ዝርፊያ የፕሬስ ምኅዳሩን የበለጠ እንዲጠብ እያደረገ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር...

የፈረንሣይ ኤምባሲ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤትና ከኢቢሲ ጋር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ

በኢትዮጵያ የፈረንሣይ ኤምባሲ ለቀጣይ ሁለት ዓመታት በሚያካሂደው ‹‹የኢትዮጵያ የሚዲያ ድጋፍ ፕሮግራም›› ከመረጣቸው ሁለት ተቋማት (ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤትና ከኢቢሲ ጋር) የ944,000 ዩሮ ወይም...

‹‹የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችን ያገለለ የምክክር ሒደት ውጤታማ የመሆን ዕድሉ አነስተኛ ነው›› የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት

የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን የተሳታፊዎች ልየታን በሚያካሂድበት ወቅት የምክክር ሒደቱ ዋናኛ ባለድርሻ አካላት የሚባሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትን፣ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔን፣ እንዲሁም ሌሎች...

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img