Wednesday, June 19, 2024

Tag: ሕገ መንግሥት

በኢትዮጵያና በሶማሊያ ግንኙነት ላይ ሌላ ውጥረት የፈጠረው የፑንትላንድ ጉዳይ

ሐሰን ሼክ መሐመድ “ወደ ሌላኛዋ ቤትዎ እንኳን ደህና መጡ” ተብለው በፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እቅፍ ውስጥ ሲገቡ ታይተዋል፡፡ ሰውዬው ወደ ኬንያ ያቀኑት አንድም ቀጣናዊ አጋር...

ለፀፀትና ለቁጭት የሚዳርጉ ድርጊቶች ይታሰብባቸው!

‹‹ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው›› የሚለው አገራዊው ዕድሜ ጠገብ ምሳሌያዊ አባባል፣ በግለሰብም ሆነ በአገር ደረጃ በሚፈጸም ስህተት ወይም ደንታ ቢስነት ሊከሰት የሚችለውን ጣጣ...

አከራካሪው የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ

በኦሮሚያና በአዲስ አበባ ነዋሪዎች መካከል የሚነሳ የፍትሐ ብሔር ክርክር በማን ይዳኛል? የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በሚቀርቡለት የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄዎች ላይ የሕገ መንግሥት ክርክር...

የፕሪቶሪያ ስምምነት ትግበራ ሊፈጥረው የሚችለው የፖለቲካ ኃይል አሠላለፍ ልዩነት

የሰላም ጥረት ገና ሲጀመር ጀምሮና ወደ ፕሪቶሪያ ስምምነትም ሲገባ አርቆ አሳቢ ወገኖች ሒደቶቹ ሁሉንም ወገን አቃፊ እንዲሆኑ ሲወተውቱ ነበር፡፡ በጦርነቱ ተሳታፊ የነበሩ ሁሉም ኃይሎች...

የአደገኛ ቦዘኔ መቆጣጠሪያ አዋጅ የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ቀረበበት

መንግሥት አደገኛ ቦዘኔነት ‹‹እየጨመረና እየተስፋፋ›› በመሄድ ላይ ነው በማለት ከ20 ዓመታት በፊት ባወጣው የአደገኛ ቦዘኔ መቆጣጠሪያ አዋጅ ውስጥ፣ የዋስትና መብትን የሚነፍገው ድንጋጌ ሕገ መንግሥቱን...

Popular

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...

ብሔራዊ ባንክ ጥርስ እያወጣ ይሆን እንዴ?

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹Better late than never›› (ከቀረ የዘገየ ይሻላል) የኢትዮጵያ...

Subscribe

spot_imgspot_img