Tuesday, March 28, 2023

Tag: ሕዝብ

የአገር ተስፋ እንደ ጉም እንዳይበተን ጥንቃቄ ይደረግ!

የኢትዮጵያ ጉዳይ የሚያሳስባቸው በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያን ከየአቅጣጫው የተማፅኖ ድምፃቸውን እያሰሙ ነው፡፡ ኢትዮጵያ እንደ አገር ፀንታ የምትቆመው ሁሉም ልጆቿ በነፃነትና በእኩልነት ሊያኖራቸው...

መተማመን ሳይኖር የጋራ አጀንዳ ሊኖር አይችልም!

ዝነኛው ኢትዮጵያዊ ባለቅኔና ጸሐፊ ተውኔት ዮፍታሔ ንጉሤ፣ ‹‹አገሬ ተባብራ ካልረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የእንቧይ ካብ… የእንቧይ ካብ...›› ያሉት የእርስ በርስ መከባበርን፣ መተማመንና መተባበርን አስፈላጊነት...

አገር አጥፊ አዝማሚያዎች ካልተወገዱ ፈተናው ይቀጥላል!

ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚያስማሙ የጋራ ጉዳዮች ይልቅ ለጠብ የሚያንደረድሩ ችግሮች ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሱ ነው፡፡ በዓለም ፊት የሚያኮራውን ታላቁን የዓድዋ ድል በዓል ሳይቀር በአንድነት ማክበር...

ታላቁ የዓድዋ ድል ሲዘከር መረሳት የሌለባቸው ቁምነገሮች!

ታላቁ የዓድዋ ድል 127ኛ ዓመት ሲዘከር የጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ተጋድሎ መታወስ የሚኖርበት፣ ለአገራቸው ከነበራቸው ጥልቅ ፍቅርና ለዘመናት ከገነቡት ታላቅ የሞራል ልዕልና ጋር ነው፡፡ አፍሪካንና ሌሎች...

የተጠራቀሙ ችግሮች ገደባቸውን እያለፉ ሥጋት እየደቀኑ ነው!

የአገርን ህልውና አደገኛ አዘቅት ውስጥ የሚከቱ ችግሮች እየበዙ ነው፡፡ ዜጎች ከአንዱ ቦታ ወደ ሌላው በሰላም ተንቀሳቅሰው ጉዳያቸውን ለመፈጸም እያዳገታቸው ነው፡፡ ከቦታ ቦታ መዘዋወር ብቻ...

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img