Saturday, December 2, 2023

Tag: ሕወሓት        

የፌዴራል መንግሥት የምርኮኞችን ጉዳይ በማንሳቱ የትግራይ ተወላጆችን ከእስር የማስፈታት ሒደት ተጓቷል ተባለ

በትግራይ የተወሰኑ አካባቢዎች የተከናወነው መርዶ የማርዳት ሥነ ሥርዓት ተነቀፈ በዳንኤል ንጉሴ  በአገር መከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ ፍርድ ቤት የተፈረደባቸው የትግራይ ተወላጆችን በይቅርታና በምሕረት እንዲለቀቁ ለማድረግ የተጀመረው ጥረት፣...

የተጠናቀቀው ዓመት የፖለቲካ ውጥንቅጦች በጨረፍታ

ዓመቱ ሕወሓት ባደረገው የሰላም ጥሪ ነበር የተጀመረው፡፡ ነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም. ዳግም የተቀሰቀሰው ሦስተኛው ዙር ጦርነት ሕወሓት ከባድ ምት እንዲያርፍበት ያደረገ ነበር፡፡ በመከላከያ...

የትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያልተፈቀዱ ቁሶችን ሳይዙ ሰላማዊ ሠልፍ እንደሚያካሂዱ አስታወቁ

ሰላማዊ የተቃውሞ ሠልፉን ሲቀሰቅሱ የነበሩ የፓርቲዎች አባላት መታሰራቸው ተገልጿል ‹‹ወቅቱ የበዓል ወቅት በመሆኑ የፀጥታ ኃይል እጥረት አለብን›› የመቀሌ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በዳንኤል ንጉሤ በዋናነት በትግራይ ክልል...

አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይን የአስተዳደር ወሰን ወደነበረበት የመመለስ ኃላፊነት የፌዴራል መንግሥት ነው አሉ

በሚሊዮን ሙሴ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት ‹‹የደቡብና የምዕራብ ትግራይ›› የአስተዳደር ወሰኖችን ተቆጣጥረው የሚገኙ ኃይሎችን አስለቅቆ፣ ለክልሉ የማስረከብ ግዴታና ኃላፊነት ያለበት፣ የፌደራል መንግሥቱ መሆኑን የትግራይ ክልል...

ምርጫ ቦርድ የሕወሓትን ሕጋዊ ሰውነት እንደገና እንዲመልስ ንግግር መጀመሩ ተሰማ

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሓትን ሕጋዊ ሰውነት ጥያቄ እንደገና እንዲመልስ ለማድረግ፣ ከመንግሥት ጋር ንግግር መጀመሩን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ፡፡ ምርጫ ቦርድ ሕወሓትን እንደገና ላለመመዝገብና ሕጋዊ...

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img