Thursday, September 28, 2023

Tag: ልማት ባንክ

ልማት ባንክ ለ34 ሺሕ ሠልጣኞች 20 ቢሊዮን ብር ብድር አዘጋጀ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እያሠለጠናቸው ላሉ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች 20 ቢሊዮን ብር ብድር ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ባንኩ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ብድር ወስደው ወደ ሥራ እንዲገቡ ለማድረግ...

የወተት ፋብሪካዎች በፋይናንስ እጥረትና በኢመደበኛ ንግድ ምክንያት አደጋ ውስጥ ወድቀናል አሉ

ባለፉት አምስት ዓመታት የሊዝ ፋይናንስ አቅርቦት በመስፋፋቱ ምክንያት፣ አዳዲስ የወተት ፋብሪካዎች በከፍተኛ ቁጥር ጨምሮ ከ30 በላይ ቢደርሱም፣ ለዓመታት የነበሩ ችግሮች ባለመፈታታቸው ድርጅቶቹን እየተፈታተነ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

ሊዝ ፋይናንሲንግ ከ18 ወራት በኋላ ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ይሰጥ የነበረው የሊዝ ፋናንሲንግ አገልግሎት ከቆመ 18 ወራት በኋላ ሊጀመር መሆኑንና በብድር ለሚያቀርባቸው ማሽኖችና የካፒታል ዕቃዎች ተጠቃሚዎች፣ በቅድሚያ የ20 ከመቶ የመዋጮ ክፍያ እንዲከፍሉ የሚያስገድደውን የመመርያ ድንጋጌ ለማስቀረት አዲስ መመርያ እያዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ፡፡

ልማት ባንክ ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ሊሰጥ ነው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ድጋፍ የሚሆን ከ8.6 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ይህንን ያስታወቀው የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በተለዩ የሥልጠና ማዕከላት ከ2,500 በላይ ሠልጣኞች የተሳተፉበት ሥልጠና መጀመሩን ይፋ ባደረገበት ፕሮግራም ላይ ነው፡፡

ልማት ባንክ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ አተረፈ

የተበላሸ የብድር መጠኑ አሻቅቦ የቀየቀውማ ባለፈው ዓመት ኪሳራ ያስመዘበው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ ዘንድሮ የተበላሸ የብድር መጠኑን ወደ 34 በመቶ ዝቅ ማድረግ እንደቻለና ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በማትረፍ አዲስ ታሪክ እንዳስመዘገበ አስታወቀ፡፡

Popular

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ

እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች...

ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን...

እነ ሰበብ ደርዳሪዎች!

ከሜክሲኮ ወደ ዓለም ባንክ ልንጓዝ ነው። ሾፌርና ወያላ ጎማ...

ማን በማን ላይ ተስፋ ይኑረው?

በአንድነት ኃይሉ ችግሮቻችንን ለይተን ካወቅን መፍትሔውንና ተስፋ የምናደርግበትን ማወቅ እንችላለን፡፡...

Subscribe

spot_imgspot_img