Thursday, November 30, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

ልናገር

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ እምለው” ዓምድ ላይ፣ “ብሔር ተኮር ፌዴራሊዝሙ ረጅም ርቀት ይወስደናልን?” በሚል ርዕስ ገለታ ገብረ ወልድ በተባሉ...

የባህር በር ጉዳይ እንደ ማዕዘን ድንጋይ

በደምሰው በንቲ ወደብ አልባ የሆነች ወይም የባህር በር የሌላት አገር ማለት ከውቅያኖስ ጋር የተገናኘ ክልል የሌላት ወይም የባህር ዳርቻ የሌላት አገር ናት፡፡ በአሁኑ ወቅት 44...

በመነጋገርና በመደራደር ሰጥቶ መቀበል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል ለምን አልሆነም?

በሰለሞን ኃይለ ማርያም ባለቤቴ ኃይለኛ ነች፡፡ እኔም ስናደድ ከባለቤቴ የተሻልኩ አይደለሁም፡፡ ባለቤት ስትናደድ ባገኘው ነገር ልጃችንን መማታት ይቀናታል፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ልጃችን ከትምህርት ቤት ጓደኛው...

የኢትዮጵያ ሕዝቦች ወይስ የኢትዮጵያ ሕዝብ? ለምን?

በዳዊት አባተ (ዶ/ር) እኛ ኢትዮጵያዊያን ለብዙ ዘመናት በሁሉም መድረክ የኢትዮጵያ ሕዝብ (በነጠላው) ስንል ኖረን፣ ከ30 ዓመታት ወዲህ ግን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ማለት ጀመርን፡፡ በአሁኑ ጊዜ በመጽሐፍም...

የኢትዮጵያ ትምህርት ዕጣ በውርስና በዘመናዊነት መካከል ተንጠልጥሏል

በሸዋንግዛው ሥዩም የኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ የዘመናዊነትና ዕድገት መሻት ትልቅ ማደናቀፊያ ተጋርጦበታል፡፡ ይህ መሰናክል ረዥም ጥላውን ያጠላበት የአገሪቱን መጪ ዕድል በሚወስነው የትምህርት ሥርዓት ላይ ነው፡፡ በቅርብ...

በአማራ ክልል የቀጠለው ግጭትና ያስከተለው ማኅበራዊ ቀውስ

በገለታ ገብረ ወልድ ይህን የግል አስተያየት እንድከትብ ያነሳሳኝ ጥቅምት 21 ቀን 2016 ዓ.ም. በሪፖርተር ዕትም ላይ የሠፈረውን ርዕሰ አንቀጽ መመልከቴ ነው፡፡ ‹‹በሰላምና በምግብ ዕጦት ለሚፈተኑ...

ከልካይ ያጣው በሥልጣን ያላግባብ መጠቀምና አስመሳይነት

በተሾመ ብርሃኑ ከማል መንደርደሪያ የቁጥጥር ሥርዓቱ በደከመ መንግሥት ውስጥ ሌብነት፣ አጭበርባሪነት፣ አድሏዊነት፣ ተውሳክነት (ጥገኝነት)፣ ከሃዲነት፣ አስመሳይነት፣ ጉቦኝነት፣ ሙሰኝነት ተስፋፍቶ ሊገኝ ይችላል፡፡ መንግሥቱ እየተዳከመ በሄደ መጠን የመቆጣጠር...

የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲካዊ ሁኔታና ልዩ ትኩረት በአፋር ሦስት ማዕዘናዊ አቀማመጥ

(የመጨረሻው ክፍል) በተሾመ ብርሃኑ ከማል ውድ አንባቢያን በዚህ ጽሑፍ በክፍል አንድና ሁለት የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲክስ ሲባል ምን ማለት እንደሆነና ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ካሉት አገሮች ቀዳሚ...

ቀይ ባህር እንደ መጠበቂያ ግንብ

በደምሰው በንቲ ቀይ ባህር በአፍሪካና በእስያ መሀል የሚገኝ ረጅም ባህረ ሰላጤ ነው፡፡ ቀይ ባህር የያዘው ቦታ 450.000 ካሬ ኪሎ ሜትር ያህል ሲሆን፣ 2.200 ኪሎ ሜትር...

የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲካዊ ሁኔታና ልዩ ትኩረት በአፋር ሦስት ማዕዘናዊ አቀማመጥ (ክፍል ሁለት)

በተሾመ  ብርሃኑ ከማል ውድ አንባቢያን በክፍል አንድ የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲክስ ሲባል ምን ማለት እንደሆነና ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ካሉት አገሮች ቀዳሚ ተጠቃሚ መሆኗን ከጥንታዊ ታሪኳ...

ትንሿ ምላጭ ዓለምን ትላጭ…

በመኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስ የእስራኤልና የሃማስ ጦርነት ቀስ እያለ ጎራ እየፈጠረ መሄዱ አይቀሬ ነው። ለምን ብትሉ "በመብረቃዊው" የሃማስ ጥቃት ከእስራኤል ይልቅ አሜሪካ በእጅጉ ደንግጣለች። እናም፣...

የቀይ ባህር ጂኦ ፖለቲካዊ ሁኔታ ልዩ ትኩረት በአፋር ሦስት ማዕዘናዊ አቀማመጥ

(ክፍል አንድ) በተሾመ ብርሃኑ ከማል መንደርደሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ዓርብ ጥቅምት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የቀይ ባህር ጉዳይን በሚመለከት 45...

“ካሳንድራ ሲንድረም” በኢትዮጵያ

በቶፊቅ ተማም ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በብዛት ተነባቢ የሆኑ መጻሕፍትን የሰጡን ደራሲ ሲሆኑ፣ በቅርቡ ‹‹ችቦ›› ብለው በሰየሙት መጽሐፍ ላይ ያነሱት አንድ ሐሳብ ለዚህ...

ኢትዮጵያ ቅርስ ናት

በተመስገን ታረቀ ካሳ ብዙ የውጭ ዜጎች ኢትዮጵያን የሚያውቋትን ያህል እኛ የዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያን ግን አናውቃትም ይላሉ። አዎን ጥቂት ኢትዮጵያውያን እነሱም በመንፈስ የበቁና የላቁ ያውቋት ይሆናል...

ማን በማን ላይ ተስፋ ይኑረው?

በአንድነት ኃይሉ ችግሮቻችንን ለይተን ካወቅን መፍትሔውንና ተስፋ የምናደርግበትን ማወቅ እንችላለን፡፡ መሪዎቻችን በምን ጉዳይ ላይ ምን ያህል በሕዝባችን ተስፋ ያድርጉ? ሕዝቡስ ምን ያህልና በምን ጉዳይ ላይ...
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
13,800SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ