Thursday, September 28, 2023

ማኅበራዊ

- Advertisement -
- Advertisement -

የትናንቱ ጠባሳ በአዲስ ተስፋ

‹‹እኔ በሱስ ምክንያት ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ፣ በወጣትነት ዘመኔ ላደርጋቸው የሚገቡና ላሳካቸው የምችላቸውን ውጥኖቼን አጥቻቸዋለሁ፡፡ መሄድ በሚገባኝ መንገድ እንዳልሄድ መንገዴን እንድስት አድርጎኛል፤›› ስትል የሱስን አስከፊነት...

የተፈተነው ሰላምና የዓለም የሰላም ቀን

በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ዜጎች በሰላም ወጥተው በሰላም መግባታቸውን ለማረጋገጥ ዋስትና እንደሌላቸው በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ በተለይ ባለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት በነበረው ግጭት በርካታ ዜጎች በሰላም ዕጦት...

ኢሠማኮ የስደተኞችን መብት ለማስከበር ከሌሎች...

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉ ሠራተኞችና ስደተኞችን መብት ለማስጠበቅ ከተለያዩ አገሮች አቻ ማኅበራት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነቶችን እየተፈራረመ እንደሆነ አስታወቀ፡፡ ኢሠማኮ...

በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ከግል ድርጅቶች...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ፣ ከግል ድርጅቶች ጋር በአጋርነት መሥራት የሚያስችል ረቂቅ መመርያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ቢሮው ይህን ያስታወቀው መስከረም 10 ቀን...

በሽታዎችን በዘረመል ደረጃ ለመመርመር የላቦራቶሪውን...

በ21ኛው ምዕት ዓመት ወረርሽኞች (ዚካ፣ ዴንጊ፣ ኢቦላ፣ ሳርስን) የጨመሩ ሲሆን፣ የቅርብ ጊዜው አስከፊው ወረርሽኝ ኮቪድ-19 ነው። ባለፉት ጥቂት አሠርታት ውስጥ በርካታ ተላላፊ በሽታዎች መከሰታቸውን...

አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች...

ኢትዮጵያ ውስጥ ያልነበሩ አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየከሰቱና የሥርጭት አድማሳቸውንም እያስፋፉ መምጣታቸውን አፍሪካ አቀፍ የወባ ትንኝ መቆጣጠሪያ ማኅበር የኢትዮጵያ ቻፕተር...

የኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ቤቶችን ቁልፍ...

ከሁለት ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕጋዊ ባልሆኑ ግለሰቦች መያዛቸው ተነግሯል በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ቤቶችን ቁልፍ ሰብረው በገቡ ግለሰቦች ላይ ዕርምጃ እየተወሰደ መሆኑ...

የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ለኢንቨስትመንት መሰጠቱ...

በምሥራቅ አፍሪካ ብቸኛው ዝርያ መሆናቸው የሚነገርላቸው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያቸው ለኢንቨስትመንት መሰጠቱ፣ ለሌሎች ብሔራዊ ፓርኮች ሥጋት መፍጠሩን  የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ የዱር...

የኮዬ ፈጬ 10/90 ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች...

የተተመነውን ክፍያ መፈጸም ካልቻሉ ቤቱን ልቀቁ ተብለናል ብለዋል በሸገር ከተማ የኮዬ ፈጬ 10/90 ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች የጣሪያና የግድግዳ የቤት ግብር ተመን የተጋነነ ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ስማቸው...

የግል የጤና ተቋማት በፋይናንስ ተደራሽ...

የግል የጤና ዘርፍ የሚሰጡ የሕክምና አገልግሎቶች ለኅብረተሰቡ በፋይናንስ ተደራሽ እንዲሆኑ የአሠራር፣ የፖሊሲና የሕግ ማሻሻያ የማድረግ፣ የክትትና የድጋፍ ሥርዓት መዘርጋት እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን...

ለወላጆች ቀንበር የሆነው የትምህርት ግብዓት...

ኢትዮጵያውያን አሮጌውን ዓመት ሸኝተው አዲሱን ዓመት ለመቀበል ሲሰናዱ በርካታ ወጪ ያወጣሉ፡፡ በተለይ ከምግብና ከመጠጥ ወጪ ባለፈ ወቅቱ ትምህርት ቤት የሚከፈትበት መሆኑ፣ አብዛኛዎቹን ወላጆች ጭንቀት...

የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል...

የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የ5.9 ሚሊዮን ፓውንድ ድጋፍ አበረከተ፡፡ ድጋፉ በእንግሊዝና በኔዘርላንድስ ቀይ መስቀል ማኅበራት የቴክኒክ ዕገዛ ይታከልበታል፡፡ የአሥር ተሽከርካሪዎች ድጋፍም ተደርጓል በኢትዮጵያ ቀይ...

በአማራ ክልል በተከሰተው የኮሌራ በሽታ...

በአማራ ክልል ከባለፈው ዓመት 2015 ዓ.ም. ሐምሌ ወር ጀምሮ ተከስቶ በነበረው የኮሌራ በሽታ 70 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በተከሰተው የኮሌራ በሽታ ከሞቱት...

የህዋ ሳይንስን የቀሰሙት ታዳጊዎች

ገና የማንበብን ጥቅምንም ሆነ ፊደላትን አገጣጥሞ የመጻፍ ችሎታ ባልነበረው በሕፃንነት ዘመኑ፣ በየመጻሕፍት ማስቀመጫ የሚያገኛቸውን የትኞቹንም መጻሕፍት በማገላበጥ ማንበብ ባይችል እንኳ ሥዕሎቹን ይመለከት ነበር፡፡ ነገር ግን...

ፈታኝነቱ ያሳሰበው የልብና የደም ቧንቧ...

በዓለም በየዓመቱ 18 ሚሊዮን ሰዎች በልብ በሽታ እንደሚሞቱ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 75 በመቶ የሚሆኑት በአፍሪካና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አገሮች ውስጥ...

የበዓል ቀን ትጉኃን

የኢትዮጵያ ማኅበረሰቦች በተለይም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በበዓላት ቀናት አዕምሯቸውንም ሆነ አካላቸውን ዘና አድርገው ለማሳለፍ ጥረት ያደርጋሉ። እንደየ ብሔራቸው ባህል ተውበውና በአገር ጥበብ አልባሳት...

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,328FansLike
274,171FollowersFollow
13,700SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ፅሁፎች

- Advertisement -
Category Template 41 - Style Pro - In Depth | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር