Monday, June 24, 2024

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

- Advertisement -
- Advertisement -
Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

በቴክኖሎጂ ዘርፍ 10,000 ወጣቶችን ለማሠልጠን ያለመው ኩባንያ

መቀመጫው በኔዘርላንድስ ብሎሜንዳል የሆነው ኔዳምኮ ካፒታል፣ በኢትዮጵያ 10,000 ወጣቶችን በቴክኖሎጂ ዘርፍ አሠልጥኖ በሥራ ላይ ለማሠራት ፍላጎት እንዳለው ሰሞኑን አስታውቋል፡፡

ከ2019 ሳይንሳዊ ግኝቶች በጋዜጣው ሪፖርተር

የተሸኘው ዓመት 2019 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ዐቢይ ኩነት ሆነው ካለፉት መካከል ዓመታዊ በዓላት ይጠቀሳሉ፡፡ በኬሚስትሪ ትምህርት ‹ፔሪዮዲክ ቴብል› ተብሎ የሚታወቀው የኢለመንቶች ሰንጠረዥ 150ኛ ዓመት የልደት በዓል በ2019 ተከብሯል፡፡

‹‹አቦል›› እና ‹‹ቡና›› ለኤክዞፕላኔትና ለኮከብ ስያሜ ዋሉ

‹‹የቫን ጎህ ‹ስታሪ ናይት›፣ የኢትዮጵያ የቡና ሥነ ሥርዓትና የአላስካ ወንዝ በጋራ የሚያገናኛቸው ምንድን ነው?›› ብሎ የጠየቀው የስፔስ ዶት ኮም ዘጋቢ ሜግሃን ባረልስ ምላሹንም አስቀምጧል፡፡ ሁሉንም ያስተሳሰራቸው በምህዋረ ፀሐይ ውስጥ ለተገኙት ከዋክብትና ፕላኔቶች ስያሜ መዋላቸው ነው፡፡

የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ኢትረስ-1 ሳተላይት ተወነጨፈች

በቻይና የተሠራችውና 72 ኪሎ ግራም የምትመዝነው ኢትረስ-1 የኢትዮጵያ ሳተላይት ታኅሣሥ 10 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 12፡ 21 ሰዓት ላይ ከቻይና ቤጂንግ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ተወነጨፈች::
- Advertisement -

ትኩስ ፅሁፎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት