Thursday, November 30, 2023

ፖለቲካ

- Advertisment -
- Advertisment -

በወረራ የተያዘውን የኢትዮጵያ መሬት በድርድር ለማስመለስ የሱዳንን ሰላም መሆን እየጠበቀ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ

ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብን እንዲቀላቀል በቀረበው ጥሪ ጥናት መጀመሩ ተገልጿል በወረራ የተያዘውን የኢትዮጵያ መሬት በድርድር ለማስመለስ፣ ሱዳን ከገባችበት አውዳሚ ጦርነት እስክትወጣ እየጠበቀ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡ የውጭ...

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ለተሰማሩ ወታደሮቿ ካሳና ወርኃዊ ክፍያ በወቅቱ እንዲፈጸም ጠየቀች

በሶማሊያ በሰላም ማስከበር ግዳጅ ተሰማርተው ለተሰውና ለቆሰሉ የሠራዊት አባላት የጊዜ ገደቡን የጠበቁ ካሳና ወርኃዊ ክፍያዎች እንዲፈጸሙ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቀረበች። ኢትዮጵያ ጥያቄውን ያቀረበችው በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን...

በፓርላማ የሚፀድቁ ሕጎች በቂ የሕዝብ ውይይትና ምክክር እንዲደረግባቸው ተጠየቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአስፈጻሚው አካል የሚላኩለት የሕግ ረቂቆች በቂ የሕዝብ ውይይትና ምክክር ተደርጎባቸው እንዲፀድቁ ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥያቄው የቀረበው በተጠናቀቀው ሳምንት መልካም አስተዳደር ለአፍሪካ የተሰኘው...

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተንከባላይ የሒሳብ ኦዲት ጉድለቶች እንዳሉበት የፓርላማ ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በ2014 በጀት ዓመት ሲንከባለሉ የቆዩ የሒሳብ ጉድለት እንዳሉበት፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተደደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው...

የከሸፈው የመንግሥትና የኦነግ ሸኔ የታንዛኒያ ንግግር

ኩምሳ ድሪባ (ጃል መሮ)፣ ‹‹ፖለቲካ አያውቁም፣ ዓላማ የላቸውም ተብለን ብንናቅም ከመንግሥት ጋር ለድርድር ተቀመጥን፤›› ብሎ ሲናገር መደመጡን የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ዘግበውታል፡፡ እሱ የሚመራው ላለፉት...

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ያቋረጠውን የምግብ ዕርዳታ ለመጀመር መወሰኑን አስታወቀ

እስከ ሚያዚያ ድረስ 9.8 ቢሊዮን ብር በአስቸኳይ ያስፈልገኛል ብሏል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) በኢትዮጵያ ያቋረጠውን የዕርዳታ አቅርቦት በተሻሻለ የአሠራር ሥርዓት በድጋሚ ለመጀመር...

የመንግሥትና የኦነግ ሸኔ ንግግር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ

መንግሥት ከኦነግ ሸኔ (የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት) ጋር በታንዛንያ ዋና ከተማ ዳሬሰላም ሲያካሂድ የነበረው ሁለተኛው ዙር ንግግር ያለ ውጤት መጠናቀቁን፣ ማክሰኞ ኅዳር 11 ቀን  2016...

ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 ኮንዶሚየኒየም ተመዝጋቢዎች የተወሰነው ፍርድ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ተሻረ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተመዝጋቢዎች ወስኖ የነበረው ፍርድ፣ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጉዳዮች...

የአማራ ክልል አርሶ አደሮች ለምርታቸው ገበያ ማጣታቸው የፌዴራል አዋጅ እንዲጣስ ማስገደዱ በጥናት ተገለጸ

በናርዶስ ዮሴፍ  የአማራ ክልል አርሶ አደሮች የሁለት ሚሊዮን ኩንታል አኩሪ አተር የገበያ ዕጦት ችግር፣ የፌዴራል የጥሬ ዕቃ ንግድ አዋጅን የሚጥስ ክልላዊ መመርያ ተግባራዊ እንዲደረግ ማስገደዱ...

ፓርላማው የዳኝነት ክፍያን ለማሻሻል የቀረበለትን ረቂቅ ደንብ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ አረቀቀው አካል መለሰ

በፍትሕ ሥርዓቱ ተጎጂ የሆነን ሰው መካስ ሲገባ የዳኝነት ክፍያ መጠየቅ ተገቢ አይደለም ተብሏል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት...
- Advertisment -
- Advertisment -
Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ፅሁፎች

Subscribe to our newsletter