Wednesday, November 29, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

አስተያየት

ማወቅ ወይስ አለማወቅ – ድፍረት ወይስ ፍርኃት?

በአሰፋ አደፍርስ ወገኖቼ ፈርተንም ደፍረንም የትም አንደርስምና ለአገራችን ሰላምና ክብር እንወያይ፣ ዝምታ ፈፅሞ አይጠቅመንምና፡፡ ዝምታን ሰብረን ስለአገራችን ጉዳይ እንወያይ፣ አትወያዩ የሚለን ካለ ያበደ መሆን አለበትና...

‹‹እግር ኳስ ያለ በረኛ ፍልስፍና በኢትዮጵያ››

በያሬድ ነጋሽ ‹‹ሻምፒዮን ለመሆን መጀመሪያ መስመሩን ከማቋረጥ የበለጠ ጥረት ይጠይቃል። ለፍትሐዊ ጨዋታ (Fair Play) ቅድሚያ የሚሰጥ ሻምፒዮንነት ለስፖርት የውበት ባህሪን ከመስጠት በተጨማሪ ከአሸናፊነት በላይ ነው።...

የመጽሐፍ ቅኝት – የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ

በሐተታ በዓታዓ ርዕስ፡- የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ ደራሲ ፈቀደ አግዋር (ዶ/ር) አሳታሚ ፋር ኢስት ትሬዲንግ የመጀመርያ ኅትመት 2014 ዓ.ም. የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ በሚል ዓብይ ርዕስ የታተመው መጽሐፍ ልብ አንጠልጣይ የልብ...

የአፍሪካን ቀንድ የጋራ ልማትና የዕድገት ፍላጎቶችን ለማሳካት የፌዴራሊዝም ዕሳቤዎች አስፈላጊነት

በኃይለየሱስ ታዬ (ዶ/ር) በአፍሪካ ቀንድ በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ሕዝቦች የዘላቂ ሰላም፣ የልማትና የዕድገት ተስፋቸው በጥብቅ የተሳሰረ መሆኑን ሳይታለም የተፈታ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ምክንያቱም በቀጣናው...

ስለአገር መቆርቆር

በተመስገን ታረቀኝ ካሳ ማንም ሰው እስከ እዚህ ዘመን ድረስ ሲወለድ አገር አለው። ይህ አገሬ የሚለው ትርጓሜ እንደ አገሮች የሚለያይ ሲሆን፣ በአብዛኛው ወደ እዚህች ዓለም የመጡበት...

በባሕሩ ዘውዴ (ፕሮፌሰር) ‹‹ኅብር ሕይወቴ›› መጽሐፍ ላይ ግላዊ ዕይታ

በዳንኤል በላይነህ ይኼንን መጽሐፍ አንብቤ ስጨርስ የተሰማኝ ነገር፣ ምናልባት ቀድሞውኑም ይህንን ልጠብቅ አይገባም ነበር የሚል ነው፡፡ ምክንያቱም የደራሲው ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ የተመሰከረላቸው የታሪክ ምሁርና ተመራማሪ...

ይድረስ ለመጪው ትውልድ የልጅ ልጆቼ…

በተመባ እንደምን ትሆኑ ይሆን? እኔ ፈጣሪ ይመሥገን እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ አለሁ። ስለ እናንተ ሁኔታ እንዴት ትሆኑ እያልኩ ከመጨነቅ በቀር ደህና ነኝ። በአዕምሮዬ ግን ብዙ ነገር...

የተቀደሰው የሰላም ጥረት በድሽታ ግና ምድር

በገብሬ ይንቲሶ ደኮ (ፕሮፌሰር) ድሽታ ግና የመነጨው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከሚገኘው የአሪ ብሔረሰብ ነው። የድሽታ ግና ዕሴቶች ፈጣሪን ማመሥገን፣ ዕርቀ ሰላም ማውረድ፣ የተቸገሩትን መርዳት፣ ፍቅርና...

ኢሬቻ – የምስጋና ቀን!

በዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ (ዶ/ር) ኢሬቻ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ እንደ ቅዱስ በዓል ይከበራል። የኢሬቻ በዓል ለዋቃ ጉራቻ ምስጋና የሚሰጥበት ቀን ነው። የመልካም ነገሮች ሁሉ ምንጭ ዋቃዮ...

የወለኔ መውሊድ ትዝታ

በአብዱልፈታህ አብደላህ ሸቤ እንኳን ለ1498ኛው የነቢ ዓመተ ልደት አደረሰን። የልጅነታችን ትዝታ ከቀረጡት ነገሮች አንዱ መውሊድ ነው፡፡ በ1970ዎቹ አገር ቤት በነበርኩበት የልጅነት ዘመኔ ያየሁት መውሊድ እንደዚህ ነበር፡፡ በወለኔ...

የመውሊድ በዓል

በተሾመ ብርሃኑ ከማል ‹‹መውሊድ አል-ነቢ›› ወይም ‹‹መውሊድ አን-ነቢ›› በአጭሩ ‹‹መውሊድ›› ማለት የነቢዩ ሙሐመድ የልደት ቀን ነው፡፡ ቱርካውያን ደግሞ «መውሊዲ ሸሪፍ» ይሉታል፡፡ ትርጉሙም ‹‹የተቀደሰው ልደት›› እንደማለት ነው፡፡ ፋርሳውያንም...

የጥንታዊውና አንጋፋው የጀምቦሮ ትምህርት ቤት የስምንት አሠርታት ታሪካዊ ጉዞ

በታምራት ደሴ (ዶ/ር) በአዲሱ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ የሚገኘውን ጀምቦሮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤትን ለማሻሻል፣ የቀድሞ የትምህርት ቤቱ ተማሪዎችና የአካባቢው...

የባይተዋርነት ዋሻው

በአንለይ ጥላሁን ምትኩ  ብቸኝነት ራስ ማማጥ ራስ መዋጥ - ኅዳር 19 ቀን 1982 ዓ.ም. ...፩... የጥበብ ሰው አሰፋ ጉያ፣ የተለጠጠን ዓለም የሚሰበስብ፣ ቅጥ ያጣን መልክ (ቁመና) ቅርፅ የሚያስይዝ ባለብርቱ ምናብ...

የአገርን ጥቅም አሳልፎ የሰጠው ማን ነው?

በጊደና መድሕን ‹‹ባንዳ›› የሚባለው ቃል በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ ታዋቂና ረዥም ዕድሜ ያለው፣ አብሮን የኖረና በኢትዮጵያውያን የተጠላ እርጉም ቃል ነው። የአማርኛ መዝገበ ቃላት ማግኘት ስላልቻልኩኝ...

ሠዓሊና መምህሩ አብዱራህማን መሐመድ ሸሪፍ ሲታወሱ

በተሾመ ብርሃኑ ከማል አቶ አብዱራህማን መሐመድ ሸሪፍ መስከረም 5 ቀን 1931 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ መርካቶ፣ አደሬ ሠፈር እየተባለ በሚጠራው ሠፈር ተወለዱ፡፡ የአቶ አብዱራህማን  የረዥም ጊዜ...
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
13,800SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ