Saturday, December 2, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -

ዜና

አርብቶና አርሶ አደሮችን ከሕገወጥ ደላሎች ይታደጋል የተባለ የዲጂታል ሥርዓት ዝርጋታ ስምምነት ተደረገ

የኢትዮጵያን ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ ፊድ ዘፊውቸር ኢትዮጵያና ሜርሲ ኮር ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ አርሶና አርብቶ አደሮችን ከሸማቾች ጋር በቀጥታ ያገናኛል የተባለለትን የዲጂታል መረጃ ሥርዓት ለመዘርጋት ኅዳር 13 ቀን 2016 ዓ.ም. ስምምነት አደረጉ። የመግባቢያ...

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ያቋረጠውን የምግብ ዕርዳታ ለመጀመር መወሰኑን አስታወቀ

እስከ ሚያዚያ ድረስ 9.8 ቢሊዮን ብር በአስቸኳይ ያስፈልገኛል ብሏል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) በኢትዮጵያ ያቋረጠውን የዕርዳታ አቅርቦት በተሻሻለ የአሠራር ሥርዓት በድጋሚ ለመጀመር መወሰኑን፣ ለዚህም እስከ መጪው ሚያዚያ ወር ድረስ ለማቅረብ ላቀደው የሰብዓዊ...

የመንግሥትና የኦነግ ሸኔ ንግግር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ

መንግሥት ከኦነግ ሸኔ (የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት) ጋር በታንዛንያ ዋና ከተማ ዳሬሰላም ሲያካሂድ የነበረው ሁለተኛው ዙር ንግግር ያለ ውጤት መጠናቀቁን፣ ማክሰኞ ኅዳር 11 ቀን  2016 ዓ.ም፣ ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ቀደም በታንዛኒያ ዛንዚባር የተካሄደው ንግግር...

ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 ኮንዶሚየኒየም ተመዝጋቢዎች የተወሰነው ፍርድ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ተሻረ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሙሉ ለሙሉ ለቆጠቡ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተመዝጋቢዎች ወስኖ የነበረው ፍርድ፣ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ተሻረ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም....

የአማራ ክልል አርሶ አደሮች ለምርታቸው ገበያ ማጣታቸው የፌዴራል አዋጅ እንዲጣስ ማስገደዱ በጥናት ተገለጸ

በናርዶስ ዮሴፍ  የአማራ ክልል አርሶ አደሮች የሁለት ሚሊዮን ኩንታል አኩሪ አተር የገበያ ዕጦት ችግር፣ የፌዴራል የጥሬ ዕቃ ንግድ አዋጅን የሚጥስ ክልላዊ መመርያ ተግባራዊ እንዲደረግ ማስገደዱ በጥናት ቀረበ። ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት በ340 ሺሕ ሔክታር መሬት ካመረተችው 7.9...

ፓርላማው የዳኝነት ክፍያን ለማሻሻል የቀረበለትን ረቂቅ ደንብ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ አረቀቀው አካል መለሰ

በፍትሕ ሥርዓቱ ተጎጂ የሆነን ሰው መካስ ሲገባ የዳኝነት ክፍያ መጠየቅ ተገቢ አይደለም ተብሏል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት የክፍያ መጠንን ለማሻሻል የተመራለትን ረቂቅ ደንብ በድጋሚ መታየት አለበት በማለት፣...
- Advertisement -

የዕንባ ጠባቂ መርማሪዎች ያለ መከሰስ ልዩ መብት እንዲኖራቸው የሚፈቅድ አዋጅ ፀደቀ

የኢትዮጵያ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋምን እንደ አዲስ ለማቋቋም ተሻሽሎ በፓርላማ ሙሉ ድምፅ የፀደቀው አዋጅ፣ የተቋሙ መርማሪዎች ያለ መከሰስ መብት እንዲኖራቸው መፍቀዱ ታወቀ፡፡ ያለ መከሰስ ልዩ መብት ለተቋሙ መርማሪዎች እንዲሰጥ በፓርላማ አዋጁ የፀደቀው፣ መርማሪዎቹ ከዚህ ቀደም...

በወሊድ ምክንያት ከ15 ቀናት በላይ የምትቀር ተማሪ የዓመቱን ትምህርት እንደማትጨርስ የሚደነግግ መመርያ ተረቀቀ

በሦስት የክፍል እርከኖች ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ዓመቱ ሳያልቅ ወደ ቀጣይ ክፍል እንዲዘዋወሩ ተደንግጓል የትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው የአጠቃላይ ትምህርት ተማሪዎች ምዘናና የክፍል ዝውውር ረቂቅ መመርያ፣ አንዲት የአጠቃላይ ትምህርት ተማሪ ከ15 ቀናት በላይ በወሊድ ምክንያት ከትምህርቷ...

የአማራ ሕዝብ ንስር ፓርቲ ምሥረታውን ይፋ ሊያደርግ ነው

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የለቀቁ አባላትን ያሰባሰበውና ‹‹የአማራ ሕዝብ ንስር ፓርቲ›› በሚል ስም የተደራጀው ፓርቲ፣ ሐሙስ ኅዳር 13 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ራስ አምባ ሆቴል ምሥረታውን ይፋ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ ሐምሌ 2 ቀን 2015 ዓ.ም....

በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተ የኮሌራ ወረርሽኝና የምግብ እጥረት ዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ

በአማራ ክልል በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ ከጥቅምት 19 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በተቀሰቀሰ የኮሌራ ወረርሽኝና የምግብ ዕጦት፣ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ጤና መምርያ አስታወቀ፡፡ የኤችአይቪ/ኤድስና የቲቪ በሽታ ታማሚዎች የነበሩ ስድስት ሰዎች በወቅቱ...
- Advertisement -