Thursday, September 28, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -

ዜና

ግብፅ የያዘችው አቋም ድርድሩ የተመሠረተበትን መርህ ለመናድ ያለመ ነው ተባለ

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ የውኃ አሞላልና የግድቡ ዓመታዊ አሠራር (ኦፕሬሽን) የሚመራበትን ደንብ ለመወሰን በኢትዮጵያ፣ በግብፅና በሱዳን መካከል በተጀመረው አዲስ ድርድር ላይ የግብፅ መንግሥት እያራመደ ያለው አቋም፣ ሦስቱ አገሮች የሚደራደሩበትን መሠረታዊ መርህ መናድ ላይ...

በጦርነት የወደመውን የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያ ለመጠገን ተቋራጮች ሊመረጡ ነው

ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የባህር ዳር አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ምትክ እየተገነባለት መሆኑ ታውቋል በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ከፍተኛ ውድመት የደረሰበትን የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያ መጠገን የሚችሉ የሥራ ተቋራጮችን የመምረጥ ሒደት ላይ እንደሆነ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ...

ለአደጋ መከላከልና ምላሽ ለመስጠት የሚያግዝ ቴክኖሎጂ በ300 ሚሊዮን ብር ወጪ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የድንገተኛ እሳትና አደጋን ለመከላከልና በፍጥነት ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል 316 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት አዲስ ቴክኖሎጂ ሊተገበር መሆኑን፣ ኢትዮ ቴሌኮምና የከተማው የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በጋራ አስታወቁ፡፡ ማክሰኞ መስከረም 15 ቀን...

ብሔራዊ ባንክ ኅብረተሰቡና ባንኮች በሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች እንዳይጭበረበሩ አሳሰበ

ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን በማሳተምና በማሠራጨት ግብይት ላይ ለማዋል ጥረት የሚያደርጉ በመኖራቸው፣ ንግድ ባንኮችና ኅብረተሰቡ እንዳይጭበረበሩ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ ማክሰኞ መስከረም 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ከሐሰተኛ ገንዘብ ኅትመትና...

ዕዳውን መክፈል ያቃተው ሶደሬ ሪዞርት በሐራጅ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ወሰነ

ከዓመታት በፊት ሶደሬ ሪዞርትና መዝናኛን ከመንግሥት የገዙት ባለሀብቶች  ገንዘቡን መክፈል ባለመቻላቸው፣ መንግሥት ሪዞርቱን በሐራጅ ሸጦ ገንዘቡን እንዲያገኝ ፍርድ ቤት ወሰነ፡፡ በጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የንብረት ተረካቢና አስረካቢ ይታይሽ መኮንን ተፈርሞ የወጣው ውሳኔ እንደሚያሳየው፣...

የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች በትብብር ለመሥራት በባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ እየገቡ ነው

የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ከህንድ፣ ከቻይና፣ ከእስራኤልና ከሌሎች አገሮች ኩባንያዎች ጋር በትብብር በባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ እየገቡ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቦርድ የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ እንዲገቡ ውሳኔ ካሳለፈ በኋላ፣ በባህር...
- Advertisement -

የኢዜማ ሊቀመንበር ጫኔ ከበደ (ዶ/ር) በፀጥታ አካላት ተወስደው መታሰራቸውን ፓርቲው አስታወቀ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሊቀመንበር ጫኔ ከበደ (ዶ/ር)፣ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ውለው መታሰራቸውን ፓርቲው አስታወቀ። ጫኔ (ዶ/ር) እሑድ መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የእስር ማዘዣ ሳይኖር ስድስት የፌዴራል ፖሊስና የሲቪል ልብስ የለበሱ የፀጥታ...

ኢሰመጉ የቀረበበትን የገለልተኝነት ጥያቄ አስተባበለ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በመካከለኛው ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ቅበት ከተማ፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ምዕመናን ላይ የተፈጸመን ጥቃት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ምክንያት፣ የደረሰበትን ገልተኛ ባለመሆን የቀረበለትን ወቀሳ አስተባበለ፡፡ ኢሰመጉ መስከረም 10...

በቀይ ባህር ፖለቲካ ላይ በመከረው የመጀመሪያ ጉባዔ ለዲፕሎማቲክና ለትብብር አማራጮች ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለመጀመርያ ጊዜ በቀይ ባህር ቀጣና የፀጥታ እንቅስቃሴ ላይ በመከረው ጉባዔ፣ ኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄዋን በዲፕሎማቲክ አማራጮችና በትብብር ማዕቀፎች ላይ ትኩረት እንድታደርግ ጥሪ ቀረበ፡፡ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከመከላከያ ዋር ኮሌጅ ጋር በመተባበር መስከረም 10...

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን ይወስናሉ በ1968 ዓ.ም. የወጣውን የቦታ ኪራይና የቤት ታክስ አዋጅ ይሻራል ከተሞች ለዓመታዊ የካፒታል ወጪ (የልማት ወጪ) ፍላጎታቸው እንዲጠቀሙበት ታስቦ እንዲሰበስቡ በተወሰነላቸው መሠረት፣ የቤት ባለንብረቶች በየዓመቱ የሚከፍሉትን የንብረት...
- Advertisement -