Thursday, November 30, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

ክቡር ሚኒስትር

[ክቡር ሚኒስትሩ የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸማቸውን ለተከበረው ምክር ቤት ካቀረቡ በኋላ ከምክር ቤቱ አባላት የሚነሱ ጥያቄዎችን እየተቀበሉ ማብራሪያ በመስጠት ላይ ናቸው]

ክቡር ሚኒስትር መንግሥት ለሕዝብ ይፋ ያደረገው ነገር ከምን እንደደረሰ ቢያብራሩልን? ምንድነው ይፋ ያደረገው? ጥያቄውን ትንሽ ቢያብራሩት? ከአራት ዓመት በፊት በኦጋዴን አካባቢ ነዳጅ መገኘቱን ለሕዝብ በቴሌቪዥን አብስሮ...

[ክቡር ሚኒስትሩ አንድ የካቢኔና የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አባል የሆኑ ከፍተኛ አመራር የሚያቀርቡትን ቅሬታ እያደመጡ ነው] 

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር በእጅጉ ስላሳሰበኝ ነው በአካል አግኝቼ ላነጋግርዎት የፈለግኩት። ጥሩ አደረግህ፣ ምን አሳሳቢ ነገር ገጥሞህ ነው? ክቡር ሚኒስትር ተወያይተንና ተግባብተን ያስቀመጥናቸው አቅጣጫዎች፣ በተለይም...

[ጉባዔው በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ክቡር ሚኒስትሩን ለመጠየቅና ምላሽና ማብራሪያቸውን ለማድመጥ ተሰብስቧል። የጉባዔው አባላትም ማብራሪያ የሚሹ ጥያቄዎቻቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር፣ ይህ ጉባዔ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ለመስጠት በመካከላችን ስለተገኙ አመሰግናለሁ። ክቡር ሚኒስትር፣ ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት የብሪክስ አባል እንድትሆን የሰጡት በሳል አመራር የሚደነቅ ነው። አገራችን...

[ክቡር ሚኒስትሩ ለሚመሩት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ተጠሪ የሆነው ተቋም የዋና ሥራ አስኪያጅና ለእሳቸውም የቅርብ ወዳጅ የሆኑትን ግለሰብ ቢሯቸው አስጠርተው ከበላይ አካል እንዲሰጡ የታዘዙትን ደብዳቤ...

የምን ደብዳቤ ነው ክቡር ሚኒስትር? ከበላይ አካል የተወሰነ ነው። የምን ውሳኔ ነው? እስኪ ተመልከተው። እሺ... አዋከብኩዎት አይደል .... ምን? ምንድነው ክቡር ሚኒስትር? ከሥራ መሰናበትዎን ስለማሳወቅ ነው እኮ የሚለው፡፡ እኔም...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሾፌራቸው ጋር ሰሞኑን ሲሰጥ ስለነበረው ሥልጠና እያወሩ ወደ ቤታቸው እየተመለሱ ነው]

ሁሉም ከፍተኛ አመራር በሥልጠናው ይሳተፋል ማለት ነው ክቡር ሚኒስትር? ከፍተኛ አመራሩ ብቻ ሳይሆን አስከታች ያለው በየደረጃው እየተሳተፈ ነው። ሥልጠናው ምን ላይ ያተኮረ ነው? ሰሞኑን ቴሌቪዥን አላየህም ማለት...

[የሚኒስትሩ ባለቤት ልጃቸውን ከሚያስተምሩበት ትምህርት ቤት ተደውሎላቸው ቤተሰብ ለልጁ ድጋፍና ክትትል ማድረግ አለበት የተባሉትን ለክቡር ሚኒስትሩ እየነገሯቸው ነው]

ለምንድነው እንደዚያ ያሉት? አስቸግሮ ነው? እንደዚያ እንኳን አይደለም። በምን ምክንያት ነው ታዲያ? በሲቪክ ትምህርት ላይ ጥሩ አይደለም ነው የሚሉት። በሲቪክ ትምህርት ብቻ ነው? እንደዚያ ነው ያሉኝ። እንዴት? በክፍል ውስጥም፣ እንዲሁም ሰሞኑን...

[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ ቢሯቸው ሲገቡ ጸሐፊያቸው ሞባይሏን እየተመለከተች ሰትስቅ አገኟት]

በጠዋት ምን የሚያስቅ ነገር አግኝተሽ ነው? ውይ ገብተዋል እንዴ ክቡር ሚኒስትር? ምንድነው እንደዚያ ሲያፍለቀልቅሽ የነበረው? ወድጄ አይደለም ክቡር ሚኒስትር። እንዴት? ወዶ አይስቁ ሆኖብኝ ነው። በምን ምክንያት? ፌስቡክ ላይ የሚቀለደውን አይቼ ...ነው...

[ክቡር ሚኒስትሩ ከሥራ መልስ በመኖሪያ ቤታቸው ሆነው ከባለቤታቸው ጋር በቴሌቪዥን የሚተላለፈውን የፓርላማ መክፈቻ እየተከታተሉ ነው]

ምን... ምንድነው ያሉት? ምነው ምን ሆንሽ? መንግሥት የጀመረው የማዕድ ማጋራት የዜጎችን የኑሮ ደረጃ በማሻሻል ረገድ አስተዋጽኦ አድርጓል ነው ያሉት? አዎ፣ እንደዚያ ነው ያሉት። እንዴት? ምን እንዴት አለው? ያለነው በመኖሪያ ቤታችን...

[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው በቴሌቪዥን የሚተላለፈውን ዜና በመገረም እየተመለከቱ አገኟቸው]

ምንድነው እንዲህ ቀልብሽን የሳበው? ስለሰላም ኖቤል ሽልማት ዜና እየተመለከትኩ ነበር። እና ምንድነው ያስገረመሽ? እኔንጃ ብቻ ተሳስተው ያቀረቡት ዜና ሳይሆን አይቀርም። ምንድነው? ሦስት ሰዎች በፊዚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆኑ...

[ክቡር ሚኒስትሩ ለሁለት ሳምንት ያክል የፓርቲ ስብሰባ ላይ ቆይተው አመሻሹ ላይ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ባለቤታቸው በአግራሞት ተቀብለው ስለቆይታቸው ይጠይቋቸው ጀመር]

እኔ እምልክ...? ውይ... ውይ... በመጀመሪያ እንኳን በሰላም መጣህ፡፡ እሺ ...ምን ልትጠይቂኝ ነበር? ይህን ያህል ጊዜ የቆያችሁት ለስብሰባ ነው? ስብሰባ ብቻ አይደለም። ከስብሰባ ውጪ ምን ነበር? በተለያዩ መሪ ሐሳቦች የተዘጋጁ ሥልጠናዎችን...

[ክቡር ሚኒስትሩ ለሁለት ቀናት የተካሄደውን የፓርቲያቸውን የሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ አጠናቀው ወደ ቢሯቸው ሲመለሱ ቢሯቸው ውስጥ አማካሪያቸው አንድ ጽሑፍ በተመስጦ እያነበበ አገኙት]

ምንድነው እንደዚህ መስጦ የያዘህ ጉዳይ? መጡ እንዴ ክቡር ሚኒስትር፣ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ እያነበብኩ ነው፡፡ ግን እኮ ፊትህ ላይ የመገረም ስሜት ይነበባል፡፡ አዎ፣ መግለጫው ላይ...

[ክቡር ሚኒስትሩ እየጠራ ያለውን ሞባይል ስልካቸውን ተመለከቱ፣ የህዳሴ ግድቡ ተደራዳሪ መሆናቸውን ሲያውቁ ስልኩን አነሱት]

ሃሎ... ጤና ይስልጥኝ ክቡር ሚኒስትር? ጤና ይስልጥልኝ ክቡር ተደራዳሪ... የጥረትዎን ፍሬ በማየትዎ እንኳን ደስ አለዎት፡፡ እንኳን አብሮ ደስ አለን፣ ምን ልታዘዝ ታዲያ? የውኃ ሙሌቱንና አጠቃላይ የግድቡን የግንባታ ሁኔታ...

[የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሩ ክቡር ሚኒስትር ሌሊቱን በእንቅልፍ ልባቸው በህልም እየተወራጩ ሳለ የሞባይል ስልካቸው ጥሪ አነቃቸው። አለቃቸው ስለነበሩ ስልኩን በፍጥነት አነሱት]

በሌሊት ስለደወልኩኝ ይቅርታ፡፡ ችግር የለውም ክቡር ሚኒስትር፣ ምን ልታዘዝ? አንድ የአውሮፓ ባለሥልጣን ነገ በጠዋት ወደ አዲስ አበባ ይገባል። እሺ። ሌሎች የመንግሥት አመራሮች ስላልቻሉ እርስዎ መንግሥትን ወክለው ቦሌ ኤርፖርት...

[ክቡር ሚኒስትሩ እረፍት አደርጋለሁ ብለው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ቢገቡም ባለቤታቸው በፖለቲካ ወሬ ጠምደው ይዘዋቸዋል]

ቆይ አንቺ ምን አሳሰበሽ? እንዴት አያሳስበኝም? አንቺን የገጠመሽ ችግር በሌለበት ለምንድነው ስለ አገሪቱ ፖለቲካ የምትጨነቂው? እኔን የገጠመኝ ችግር እንደሌለና እንደማይኖር በምን አወቅህ? ባለቤትሽ የመንግሥት ሰው ሆኖ እንዴት አንችን...

[ክቡር ሚኒስትሩ በቅርበት ከሚያውቁት አንድ ወዳጃቸው ጋር የህዳሴ ግድቡ ፖለቲካዊ ሁነቶችን በተመለከተ በስልክ እየተነጋገሩ ነው]

ክቡር ሚኒስትር ጊዜ ሰጥተው ሊያነጋግሩኝ ስለፈቀዱ እጅግ አመሠግናለሁ። አንተም ለህዳሴ ግድቡ ስኬት የምታበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ ትልቅ ምሥጋና አለኝ። ክቡር ሚኒስትር የህዳሴ ግድቡ ለእኔ የኃይል ማመንጫ...
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
13,800SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ