Thursday, June 13, 2024

ቆይታ

‹‹ፍትሕና ዳኝነትን በግልጽ መሸቀጫ ያደረጉ ጠበቆችም ሆኑ ደላሎች መፍትሔ ሊፈለግላቸው ይገባል›› አቶ አበባው አበበ፣ የሕግ ባለሙያ

በሙያቸው ጠበቃ የሆኑት አቶ አበባው አበበ በሕግ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ሕጉ ምን ይላል የሚል የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ ናቸው፡፡ በሕግ መምህርነት፣ በዓቃቤ ሕግነት፣ እንዲሁም ከ2005...

‹‹በሁለት ጦር መካከል ተቀስፎ ያለ ተቋም ቢኖር አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ነው›› አቶ ዘገየ አስፋው፣ የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር

በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል የተነሳው ግጭት በተጋጋለበት ወቅት በ2014 ዓ.ም. በአገሪቱ መሠረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ለተፈጠሩ ልዩነቶችና አለመግባባቶች ወሳኝ ምክንያቶችን በጥናትና በሕዝባዊ ውይይቶች በመሰብሰብ፣ በተለዩ...

‹‹ዘላቂ ጥቅም ያመጣል ብዬ ያሰብኩትን ሥራ ለመተግበር እንደ መሪ መጀመሪያ ቃሌን ማመን አለብኝ›› እመቤት መለሰ (ዶ/ር)፣ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ለመቀላቀል የሚያስችለውን ፈቃድ ካገኘ 25ኛ ዓመቱን ይዟል፡፡ ለበርካታ ዓመታት ጉዞው በውጤታማነት ሲራመድ የነበረ ባንክ ቢሆንም፣ ከጥቂት ዓመታት...
- Advertisement -
- Advertisement -
Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template - Center PRO (2) | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

‹‹ግጭቶች በሰብዓዊ ዕርዳታ ሥራዎቻችን ላይ የሚያሳድሩትን አሉታዊ ተፅዕኖና እየተከሰተ ያለውን ሥቃይ እያየን ነው›› ስካት ሆላንደር፣ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት የኢትዮጵያና የጂቡቲ ዋና...

ከበርካታ የአፍሪካ አገሮች መካከል ኢትዮጵያ ለአሜሪካ የቅርብ ወዳጅ እንደሆነች ይነገርላታል፡፡ ክፍለ ዘመንን የተሻገረው የሁለቱ አገሮች ግንኙነት ሰሞኑን ዲፕሎማቲክ ግንኙነት የጀመሩበትን 120ኛ ዓመት ክብረ በዓላቸውን እያከበሩ ነው፡፡ በዚህ ግንኙነት ሒደት አሜሪካ በኢትዮጵያ እየተከሰቱ ባሉ ሰው ሠራሽና ተፈጥሯዓዊ አደጋዎች ምክንያት ዕርዳታ ለሚያስፈልጋቸውና ለተቸገሩ ዜጎች የሰብዓዊ ዕርዳታ ከሚያቀርቡ አገሮች ቀዳሚውን ደረጃ ትይዛለች፡፡  ከ20 ዓመታት በፊት በሌላ ተመሳሳይ የሥራ ተልዕኮ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው...

‹‹በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚኖሩንን እንቅስቃሴዎች ሊያግዙ የሚችሉ ተቋማት ያስፈልጉናል›› ገመቹ ዋቅቶላ (ዶ/ር)፣ የአይ ካፒታል አፍሪካ ኢንስቲትዩት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

የኢትዮጵያንና የምሥራቅ አፍሪካን የፋይናንስ ተቋማት መሠረት በማድረግ በየዓመቱ የሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባዔ፣ በበርካታ አጀንዳዎች አማካይነት በተለይ ለፖሊሲ አውጪዎች ግብዓቶችን ሲያቀርብ ቆይቷል፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ከጊዜው ጋር እንዲራመዱ ምን ይደረግ? በሚለው ወሳኝ ጉዳይ ላይ በርካታ የመፍትሔ ሐሳቦች ሲቀርቡበትም ነበር፡፡ ሰሞኑን የተካሄደው ሰባተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባዔ የአገሪቱን የፋይናንስ ተቋማት የመጪ ጊዜ መዳረሻቸው ምን ሊሆን እንደሚችል አመላካች...

‹‹ኢትዮጵያ ብዙ ፈተና እየገጠማት ቢሆንም ከፈተናው ውስጥ ቀስ እያልን እንወጣለን ብዬ አስባለሁ›› ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)፣ የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር

ከጥቂት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ የመንግሥት ለውጥ መካሄዱን ተከትሎ  በቀደሙት ጊዜያት ከተቋማዊ ስሙ ባለፈ በሚያከናውናቸው ተግባራት፣ ተቋሙን ይመሩት በነበሩ ኮሚሽነሮች፣ እንዲሁም በአጠቃላይ ተቋማዊ ባህሪው ከአስፈጻሚው የመንግሥት አካል ጋር በነበረው የተጋመደ ትስስር ሳቢያ በከፍተኛ ደረጃ የገለልተኝነትና የቅቡልነት ጥያቄ ይነሳበት የነበረበውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እንዲመሩ የተሾሙት ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)፣ ኮሚሽኑ በከፍተኛ ደረጃ እንዲለወጥና ገለልተኝነቱ እንዲረጋገጥ፣ ሥልጣንና ኃላፊነቱ እንዲሰፋ...

‹‹ብሪክስ ኢትዮጵያ የበለጠ ጠንካራ ሆና የትኛውንም ዓይነት ጫና መቋቋም ያስችላታል›› ቪክቶሪያ ፓኖቫ፣ የሩሲያ የብሪክስ የልሂቃንና የባለሙያዎች ምክር ቤት ዋና ኃላፊ

ቪክቶሪያ ፓኖቫ (ዶ/ር) በሩሲያ የብሪክስ የልሂቃንና የባለሙያዎች ምክር ቤት ዋና ኃላፊና በሩሲያ ኤችኤስኢ ዩኒቨርሲቲ ሥር በሚተዳደረው የአገር አቀፍ የኢኮኖሚክስ ምርምር ዩኒቨርሲቲ ምክትል ዲን ሲሆኑ፣ በትምህርታቸውም ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በታሪክ የትምህርት ዘርፍ ያጠናቀቁ ናቸው። በሩሲያ የብሪክስ የልሂቃንና የባለሙያዎች ምክር ቤትን በሩሲያ መንግሥት ትዕዛዝ በአገሪቱ የውጭ ጉዳይና የገንዘብ ሚኒስቴር ትብብር የተቋቋመ በፖለቲካዊ፣ በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ፣ እንዲሁም የሰብዓዊ ትብብሮችን በተመለከተ ሳይንሳዊ ሒደቶችን በመከተል ጥናቶችን...

‹‹ሐሳብ ማቅረብ ባልተገባ መንገድ የሚያስበይን ከሆነ እንደ አገር በአጠቃላይ የሳትነው ነገር አለ ብዬ እገምታለሁ›› ደስታ ጥላሁን፣ የኢሕአፓና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና...

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ‹‹እርስዎ ንጉሥ ነዎት ወይስ ጠቅላይ ሚኒስትር?›› የሚል ጥያቄ እንዳቀረበች በሰፊው ሲወራ ሰንብቷል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ያደረጉት የቅርቡ የግማሽ ቀን ውይይት በአንድ ሰዓት ከ40 ደቂቃ ተመጥኖ በመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ብቻ በመተላለፉ፣ እሷን ጨምሮ ጠያቂ ፖለቲከኞች ለዓብይ (ዶ/ር) ያነሱትን ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ ለማወቅ ከባድ ነበር፡፡ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃንና ማኅበራዊ ዓምዶች ወጣቷ ፖለቲከኛ ደስታ ጥላሁን...

‹‹የሥራ አጦች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመርና መከማቸት ለትግራይ ክልል ሰላምና ደኅንነት ትልቅ ሥጋት ይፈጥራል›› አትክልቲ ኪሮስ (ዶ/ር)፣ የፋይናንስ ባለሙያ

በሰሜን ኢትዮጵያ የተደረገው ጦርነት ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል፡፡ ለማኅበራዊ ቀውስ ምክንያትም ሆኗል፡፡ በጦርነቱ ሕይወታቸውን ያጡ፣ ለአካል ጉዳት የተዳረጉና ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው ዜጎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ናቸው፡፡  ጦርነቱ ያስከተለው ውድመት በክልሉም ሆነ በአገር ደረጃ ከፍተኛ የሚባል ኢኮኖሚያዊ ጉዳት አድርሷል፡፡ በትግራይ ክልል በተለያዩ ዘርፎች ዕድገት ይታይባቸው የነበሩ ቢዝነሶች ቁልቁል እንዲወርዱ አድርጓል፡፡ ከሰላም ስምምነቱ በኋላ ጦርነት ባይኖርም በጦርነቱ የወደመውን ኢኮኖሚና መሠረተ ልማት ወደነበረበት ለመመለስ...

‹‹በሌሎች ክልሎች ያለው የሰብዓዊ ዕርዳታ ፍላጎት ከትግራይ አንፃር አነስተኛ ነው ብዬ ለመግለጽ አልችልም›› ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር)፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይና የሰብዓዊ ዕርዳታ...

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ዕርዳታ የሚያቀርቡ ዓለም አቀፍ የረድዔት ድርጅቶችና ሠራተኞች በአገሪቱ በሚከሰቱ የበሽታ ወረርሽኞች፣ ድርቅ፣ ጎርፍና ጦርነት ምክንያት ባለፉት ጥቂት ዓመታት በእጅጉ ተፈትነው ነበር። በኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ በዩክሬንና በጋዛ ግጭቶችና እየተካረረ በመጣው የዓለም ጂኦ ፖለቲካዊ ፉክክር፣ እንዲሁም በአሁኑ ወቅት እየተስተዋለ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት እንደ ኢትዮጵያ ያሉ አገሮች ሊያገኙ የሚችሉት ሰብዓዊ ድጋፍ እየቀነሰና ፈተና ውስጥ እየገባ ነው። ለምሳሌ እ.ኤ.አ....

‹‹የውጭ ዜጎች ንብረት እንዲያፈሩ መፍቀድ ከፍተኛ ጥቅም አለው›› ቆስጠንጢኖስ በርሃ (ዶ/ር)፣ የኢኮኖሚ ባለሙያ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተከታታይ ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ ከእነዚህ የውይይት መድረኮች መካከል ከከፍተኛ የግብር ከፋዮች ወይም ታማኝ ግብር ከፋዮች ተብለው ከተመረጡ የንግድ ማኅበረሰብ ጋር ያደረጉት ውይይት አንዱ ነው፡፡ በዚህ የውይይት መድረክ ላይ ከቀረቡ ጥያቄዎች ውስጥ የውጭ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ቤትና መሰል ንብረቶችን ለማፍራት የሚከለክለው ሕግ እንዲሻሻል፣ በሌሎች ንግድ ሥራዎች ለመሰማራትም ይኸው ክልከላ እንቅፋት እንደሆንባቸው...

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,329FansLike
276,491FollowersFollow
14,200SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ዜናዎች

[ክቡር ሚኒስትሩ በመንግሥት የሚታወጁ ንቅናቄዎችን በተመለከተ ባለቤታቸው ለሚያነሱት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት እየሞከሩ ነው]

እኔ ምልህ? እ... ዛሬ ደግሞ ምን ልትይ ነው? ንቅናቄዎችን አላበዙባችሁም? የምን ንቅናቄ? በመንግሥት...

የመንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀትና የሚነሱ ጥያቄዎች

የ2017 ዓመት የመንግሥት ረቂቅ በጀት ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ለሚኒስትሮች...

ከፖለቲካ አባልነትና ከባንክ ድርሻ ነፃ የሆኑ ቦርድ ዳይሬክተሮችን ያካተተው ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጃቸው ረቂቅ አዋጅና መመርያዎች

የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማትን የተመለከቱት ድንጋጌዎችንና የባንክ ማቋቋሚያ...

የልምድ ልውውጥ!

እነሆ መንገድ ከቦሌ ሜክሲኮ። አንዱ እኮ ነው፣ ‹‹እንደ ሰሞኑ...

የ‹‹ክብር ዶክትሬት›› ዲግሪ ጉዳይ

በንጉሥ ወዳጅነው ‹‹የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ...