Saturday, December 2, 2023
Homeፌርማታ

ፌርማታ

‹‹በእስራኤልና በሐማስ ጦርነት 57 ጋዜጠኞች ተገድለዋል››

ተቀማጭነቱ በኒውዮርክ የሆነው የጋዜጠኞች መብት ተከላካይ ድርጅት (Committee to Protect Journalists - CPJ)፣ እ.ኤ.አ. ከኦክቶበር 7 ቀን 2023 ጀምሮ በእስራኤልና በሐማስ መካከል በተካሄደው ጦርነት 57 ጋዜጠኞች መገደላቸውን አስመልክቶ ካወጣው መግለጫ የተወሰደ፡፡ በሲፒጄ መግለጫ መሠረት 50 ፍልስጤማውያን፣ 4 እስራኤላውያንና 3 ሊባኖሳውያን ጋዜጠኞች ተገድለዋል፡፡ ከሟቾቹ በተጨማሪ...

የሁለት ዓመቷ ባለምጡቅ አዕምሮ በጊነስ ቡክ ሠፈረች

በኬንታኪ ከወላጆቿ ጋር የምትኖረው የሁለት ዓመቷ ሕፃን ባላት ምጡቅ አዕምሮ (አይኪው) በጊነስ ቡክ ላይ መሥፈሯን ዩፒአይ ዘግቧል፡፡ በስታንፎርድ ቤንት ኢንተለጀንስ መለኪያ መሥፈርት መሠረት፣ ከዕድሜ እኩዮቿ ስትነፃፀር 99 በመቶ ምጡቅ አዕምሮ ያላት ሕፃን ኢሳላ ማክናብ፣ በ18 ወሯ ፊደላትን መለየት በኋላም ማንበብ ችላ ነበር፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -

Keep exploring

በአውሮፕላን ውስጥ ልጅ የወለደችው እናት

ከኢስታምቡል ወደ ፈረንሣይ ማርሴሊ ለመብረር በዝግጅት ላይ በነበረ አውሮፕላን የተሳፈረች ነፍሰ ጡር ድንገተኛ ምጥ...

የዕድገት ሚዛኑ…

አንቺ ኢትዮጵያ የሊቃውንት መፍለቅያ የአክሱም የየሃ ታሪክ ባለ አሻራ የላሊበላ ውቅር፣ የፋሲል ግንብ፣ ድንቅ ሥራ ሲኖር እያበራ በቅዱስ መጽሐፍ...

የታላቁ ሩጫ 22ኛ ዙር

እሑድ ኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. 45 ሺሕ ሰዎች የተሳተፉበት 22ኛው ዙር ታላቁ ሩጫ...

ማስታወሻ

ማርዋን ፍልስጤማዊ ገጣሚ ነው። በ1971 ዓ.ም. ነው በላይኛው ገሊላ በምትገኘው አል-ቡኮኢያ መንደር የተወለደው። አባቱ...

አዲሲቱ ጋዛ

ሄዷል፤ ጊዜው ሞቷል፤ በእናትህ ማኅፀን፤ መንጋለል ይበቃል። አንተ ፅንሱ ልጄ፤ ገስግስ ድረስልኝ፤ ናፍቄህ አይደለም፤ እኔ እምልህ ናልኝ፤ ጦርነት...

ከጌዴኦ ባህላዊ ምግቦች

የጌዴኦ ማኅበረሰብ በርካታ ባህላዊ ምግቦችና ባህላዊ የአመጋገብ ሥርዓት አላቸው፡፡ ከጌዴኦ ሕዝብ ባህላዊ ምግቦች መካከል...

አንቺ የለሽበትም!

መስኮት ቀዶ ገባ፣ ንፋስና ውርጩ፤ ለንጋት አዜሙ፣ ወፎቹ ተንጫጩ፡፡ ተነፋፍቀው የኖሩ፣ ተኳርፈው ያደሩ፤ ለወፎቹ ዜማ፣ ግጥም ያወርዳሉ፤ ለቀዘቀዘ ልብ፣ ሙቀት ይረጫሉ፤ ይተቃቀፋሉ፡፡ አንቺ...

ሦስት መቶ ዓመታት ያስቆጠረ ዛፍ በመቁረጥ የተጠረጠረ ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀረበ

በደቡብ ጋና የሚገኘውንና 300 ዓመታት ያስቆጠረውን ታዋቂ የኮላ ዛፍ በመቁረጥ የተጠረጠረ ግለሰብ ፍርድ ቤት...

የማይዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶች

በማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ ስምምነት መሠረት የማይዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶች በአምስት ምድቦች ይከፈላሉ፡፡ በአፋዊ ትውፊቶችና...

የወርቅ መፀዳጃ ቤት የሰረቁ ክስ ተመሠረተባቸው

በደቡብ እንግሊዝ ከሚገኘው ቤተ መንግሥት በ18 ካራት ወርቅ የተሠራ መፀዳጃ በሰረቁ አራት ግለሰቦች ላይ...

እባክህ

እንደ ቀልድ ተረሳ ስለ ፍቅር ማውራት በጨዋታ መሀል ደስ እያለን ማውጋት ነፍስን አስደስቶ፣ ጮቤ የሚያስረግጥ አቅል እያሳተ፣ በደስታ የሚንጥ ጽሑፎችን...

የዓለም ቱሪዝም ሳምንት በመስቀል አደባባይ

የዓለም የቱሪዝም ሳምንት “ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት - አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም!” በሚል መሪ ቃል ጥቅምት...

Latest articles

[ክቡር ሚኒስትሩ የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸማቸውን ለተከበረው ምክር ቤት ካቀረቡ በኋላ ከምክር ቤቱ አባላት የሚነሱ ጥያቄዎችን እየተቀበሉ ማብራሪያ በመስጠት ላይ ናቸው]

ክቡር ሚኒስትር መንግሥት ለሕዝብ ይፋ ያደረገው ነገር ከምን እንደደረሰ ቢያብራሩልን? ምንድነው ይፋ ያደረገው? ጥያቄውን ትንሽ...

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ ነዋሪዋ ወጣት፣ ባለፈው ሳምንት ለሦስት...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች ውስጥ ሲሚንቶ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው፡፡...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ እምለው” ዓምድ ላይ፣ “ብሔር ተኮር...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት ለጠየቀው ቦታ የሊዝ...