Sunday, February 5, 2023

ፍሬከናፍር

- Advertisement -
- Advertisement -

‹‹በዓለም ያሉ ሁሉም አገሮች የእግር ኳስ ስታዲየሞቻቸውን በፔሌ ስም እንዲሰይሙ እንጠይቃለን››

የፊፋ ፕሬዚዳት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ፣ ባለፈው ሐሙስ ታኅሣሥ 20 ቀን 2015 ዓ.ም. በ82 ዓመቱ ባረፈው የእግር ኳሱ ንጉሥ ብራዚላዊው ፔሌ ሥርዓተ ስንብት ላይ ለጋዜጠኞች የተናገሩት፡፡ የፔሌን ልዕልና ያስታወሱት ኢንፋንቲኖ ምክንያቱንም...

‹‹ገንዘብ ያለውም ገንዘብ የሌለውም በትግራይ ክልል እኩል ነው››

የሕወሓት ሊቀመንበር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ በፓርላማው አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራው ልዑክ ጋር በመቐለ ከተማ በተዘጋጀው መድረክ ላይ የተናገሩት፡፡ ይህም ሊቀመንበሩ የትግራይ ክልልን ጉዳዮች በተመለከተ በተለይ...

‹‹ትንፋሽ አጥሮናል ለማመን የሚከብድ ፍጻሜ ነበር›› የቀድሞ እንግሊዝ አጥቂ አለን ሺረር፣ አስደናቂ ክስተት የታየበትን የኳታር

የ22ኛው የዓለም ዋንጫ የአርጀንቲናና የፈረንሣይ ጨዋታ ፍጻሜ አስመልክቶ  የተናገረው፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በከዋክብቱ ሊዮኔል ሜሲ እና ክሊያን ምባፔ  እየተመሩ     ያከናወኑት ጨዋታ ከ120 ደቂቃ ልብ አንጠልጥል ፍልሚያ በኋላ፣ በፍጹም ቅጣት ምት በአርጀንቲና...

‹‹የደን መራቆትን በመቀልበስ በኢትዮጵያና በአፍሪካ አረንጓዴ ማኅበረሰብን ለመገንባት እንፈልጋለን››

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄን አስመልክቶ ላሳዩት አመራር በአሜሪካ ተቋማት “የአፍሪካ የላቀ አመራር” ሲሸለሙ የተናገሩት፡፡ ‹‹አፍሪካ፡ የዓለም አቀፍ ንቅናቄ አጣዳፊነት›› በሚል መሪ ቃል አሜሪካን አካዳሚ ኦቭ አቺቭመንት...

‹‹የወደፊቷ ዓለም ዲጂታል ትሆናለች ሲባል ሰውን ማዕከል ማድረግ አለበት››

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሪስ፣ በኢትዮጵያ በተካሄደው 17ኛው ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት ጋቨርነርስ ፎረም ላይ በበይነ መረብ ያስተላለፉት የቪዲዮ መልዕክት፡፡ ዋና ጸሐፊው አያይዘውም ቴክኖሎጂ የሰዎችን አኗኗር ቢያሻሽልም የራሱ...

‹‹ስምምነቱ ሰላም ለተጠማ ሕዝብ የደረሰ ትልቅ ፈውስ ነው››

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ካርዲናል ብርሃነየሱስ፣ በመንግሥትና በሕወሓት መካከል የተደረሰውን ስምምነት አስመልክቶ የተናገሩት፡፡ ካርዲናሉ ለኢፕድ እንደገለጹት፣ በሁለቱ አካላት የተከወነው የሰላም ስምምነት እርሳቸውና ሌሎችም የሃይማኖት አባቶች በመልካም የሚመለከቱት...

‹‹አውሮፓውያን የግብረገብ ትምህርት ከማስተማራቸው በፊት ለሚቀጥሉት ሦስት ሺሕ ዓመታት ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው›› የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ፣...

በአስተናጋጇ ኳታር ላይ ከሰብዓዊ መብት ጋር በተያያዘ የተሰነዘረውን ቅሬታ ተከትሎ የተናገሩት፡፡ ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት መግለጫ የሰጡት ፕሬዚዳንቱ፣ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት መብትን ጨምሮ ‹‹ኳታር የሰብዓዊ መብቶችን አታከብርም›› የሚለውን የአውሮፓውያኑን ትችት...

‹‹በቴሌግራም ግሩፕ ከፍተው ጉቦ የሚቀባበሉ ዳኞች አሉ›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 6...

2015 ዓ.ም. በተገኙበትና ከፓርላማ አባላቱ ፍትሕን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ    ማብራሪያ በሰጡበት ጊዜ የተናገሩት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ዓምና በፓርላማው ቀርበው ስለ ዳኞች ብልሹ አሠራር ያደረጉት ንግግር አንዳንዶችን እንዳላመማቸው ያስታወሱ ሲሆን፣ ሌብነት...

‹‹አንጋፋው ድምፃዊ ዓሊ ቢራ ዘመን ተሻጋሪ የጥበብ አሻራ ትቶልን አልፏል፤ የድሬዳዋ ፈርጥና ህያው ምልክት ሆኖ ኖሯል›› የድሬዳዋ...

የአስክሬን የሽኝት መርሐ ግብር ላይ የተናገሩት፡፡ ከንቲባው አክለውም ዓሊ ቢራ እንደተወደደና እንደተከበረ ከከፍታው ሳይወርድ እስከመጨረሻ መጓዝ የቻለ ነው ብለዋል፡፡ አርቲስቱ ለሕዝብ ነፃነትና መብት መከበር ዕድሜ ልኩን በሥራዎቹ ታግሏል ያሉት...

‹‹የ120 ሚሊዮን ሕዝባችንን ዕድል ለ200 ኤክስፐርቶች ልንተወው አንችልም››

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ፣ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለመነጋገር በተጠራው 77ኛው የተመድ ስብሰባ ላይ የተናገሩት፡፡  በጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም. የተመድ ውሎ ላይ ‹‹እየሰማን...
- Advertisement -

ትኩስ ፅሁፎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት