Thursday, September 28, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

እኔ የምለዉ

ከአዋሳኝ ምዕራፍ ደጃፍ

በአንዳርጋቸው አሰግድ የንጉሠ ነገሥታቱ፣ የኢሠፓና የኢሕኣዴግ አገዛዝ ዘመኖች ወደ ማብቃት ባዘመሙበት የታሪክ ወቅቶች ሁሉ፣ ስለኢትዮጵያ መንግሥት መፍረስ/አለመፍረስ የተለያዩ አመለካከቶችና ግምቶች ሲነገሩ ነበር። በየምዕራፉ አሳሳቢና አሥጊ...

ሕዝባችን ውስጥ የጥርጣሬና የጥላቻ ስሜት እንዳይፈጠር እንጠንቀቅ

በመክብብ ንጋቱ ለመላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ እያልኩ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና ከማንኛውም ዓይነት ክፋትና ጠብ የምንርቅበት እንዲሆን እመኛለሁ፡፡ አገራችንም ኢትዮጵያ ከገባችበት የግጭት...

ዛሬን እያሳጡን ያሉ የፖለቲካ ስንክሳሮቻችን

በዳግም መርሻ አገራችን ኢትዮጵያ በበርካታ ፈተና በተሞላበት ታሪካዊ ሒደት ያለፈች አገር ናት። ችግሮቿም መጠነ ሰፊና አድማስ ተሻጋሪ ናቸው። አገሪቱ ረዥም የመንግሥትነት ታሪክ ባለቤት ብትሆንም  በየዘመናቱ...

የገንዘብ አስከፋይ ዕገታዎች ሥፍራና ሥርጭት በኢትዮጵያ

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) አሁን አሁን በኢትዮጵያ በርካታ ዜጎች በማናቸውም ሰዓት በታጠቁ አካላት ይታገታሉ። በሕይወት ተርፈው እንዲለቀቁ እስከ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ክፍያ ይጠየቅባቸዋል። ሌላው ይቅርና በስደተኛ ጣቢያዎች...

አዲሱ ዓመት ሲቃረብ ቀልብን ወደ ሰላም አማራጮች መመለስ ያሻል

በገለታ ገብረ ወልድ አገራችን የለውጥ መንገድ ጀመረች በተባለችባቸው አምስት ዓመታት ውስጥ ተገማች ያልነበሩ ግጭቶችና ጦርነቶች ውሰጥ ከመግባት አልዳነችም፡፡ ከላይ ከላይ ሲታዩ የሥልጣን ሽኩቻ የሚቆሰቁሳቸው የእርስ...

የብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ለኢትዮጵያ በቂ አይደለም

ከዚህ ቀደም በጋዜጦችና በመጽሔቶች ለንባብ ባቀረብኳቸው ጽሑፎች ከኢኮኖሚ ሊቃውንትና ባለሙያዎች ባሻገርም፣ ቭላዲሚር ሌኒንና ሮናልድ ሬጋንን የመሳሰሉ የሶቭየት ኅብረትና የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶችም የዋጋ ንረት የሰይጣኖች ሁሉ...

መንግሥት ለሰላም ሲል ራሱን ይጠይቅ!

በአያሌው አስረስ  አሁን ሳስበው እጅግ ከፍተኛ ስህተት እንደነበረ ካመንኩበት ጉዳይ ልጀምር፡፡ ጉጀሌ ስብሐት (ትሕነግ) እንደፈለገ የሚያሽከረክረው ኢሕአዴግ የኢትዮጵያን የመንግሥት ሥልጣን ከያዘ በኋላ፣ ከክልሉ ውጪ በሚኖረው...

የሰጥቶ መቀበል መርህ ምክነትና ያስከተለው ውጤት

በፋኑኤል አበራ እንደ አገር ያሳለፍናቸውን አምስት ዓመታት ሳስብ በግልም ሆነ፣ እንደ ማኅበረሰብ ባሳለፍናቸው ነገሮች ዙሪያ በርካታ ጥያቄዎች በአዕምሮዬ ይመላለሳሉ፡፡ የቱ ጋ ትክክል የቱ ጋስ ስህተት...

ከታሪካችን እንዴት መማር ያቅተናል?

በተሾመ ብርሃኑ ከማል ሰዎች ሰላማችንን ለማደፍረስ የጦርነት ነጋሪት ሊጎስሙ፣ ዕንቢልታውን ሊነፉና ሊያስተጋቡ ይችላሉ፡፡ ዳሩ ግን ደኅንነታችን አደጋ ላይ የሚወድቀው እነዚህ ሰዎች ስለፎከሩም ሆነ የሚወድቀው የዘመናዊ...

ብቸኛው መፍትሔ ብሔራዊ መተማመንና ዕርቅን ማስቀደም ነው

በንጉሥ ወዳጅነው ሐምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ‹‹በተመሳሳይ መንገድ የተለየ ውጤት መጠበቅ ተጨማሪ ችግሮችን መፈልፈያ መንገድ በመሆኑ ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል፤›› ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ...

እያደር መበርታት ሲቻል መንገዳገድና መውደቅን ምን አመጣው?

በያሲን ባህሩ ፖለቲካ ተለዋዋጭና የማይጨበጥ ዕሳቤ ነው፡፡ ያውም በመረጃና በሚዲያ ቴክኖሎጂ ብዛት በሚታመሰው የአሁኑ ዓለም፣ እንኳንስ ነገን ለመተንበይ ዛሬንም ለመጨበጥ የሚያስቸግር ነው፡፡ እንደ ታዳጊ አገርና...

የአዲስ አበባ ከተማ የመጠጥ ውኃ መገኛዎችና ተያያዥ ታሳቢዎች

በአሰፋ ኢያሱ (ዶ/ር) አዲስ አበባ ከ1879 ዓ.ም. ጀምሮ የአገሪቱ ዋና ከተማ፣ እንዲሁም ከ1955 ዓ.ም. ጀምሮ የአኅጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት መናኸሪያ መሆኗ ይታወቃል፡፡ ከከተማዋ መመሥረት በኋላ...

የኑሮ ውድነቱ ተባብሶ እንደሚቀጥል የኢኮኖሚ ሳይንስ ይጠቁማል (ክፍል ሁለት)

በጌታቸው አስፋው ይድረስ ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት፣ የዜግነት ግዴታቸውን መወጣት ለሚፈልጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች፣ ሕዝብን በሀቅ ለማገልገል ዓላማ ለቆሙ መገናኛ ብዙኃን፣ እንዲሁም በአገር ውስጥና በውጭ አገር ለሚገኙ...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አመራሮች እጃቸውን ከፖለቲካ ላይ ያንሱ

በጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ‹‹መነጽር ይገዛል ሞኝ የጨዋ ልጅ ሁሉን የሚያሳየው መሰንበት ነው እንጂ›› መሰንበት ደጉ ከሚለው የአቶ ሳሙኤል ፈረንጅ የግጥም መድብል የፊት ሽፋን ላይ የተወሰደ።       የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

ለፖለቲካ ሕመማችን በእጃችን ያለ መፍትሔ

በዳግም መርሻ ችግሮችን ተቀራርቦ በመነጋገርና በመወያየት ስለመፍታት አስፈላጊነት የምንጠቀምቸው ለዘመናት የቆዩ የአገራችን ብሂሎች አሉ። ለምሳሌ ያህል ‹‹ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል›› የሚለው አንደኛው አባባል እያንዳንዳችን ፍላጎታችንን፣ ችግራችንንና...
167,271FansLike
274,150FollowersFollow
13,700SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ