Sunday, February 5, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

ደላላው

ዳሩ መሀል ሲሆን!

ሰላም! ሰላም! አንዱ መጣና ‹‹መተሳሰብ የሚባለው ቁምነገር በቃ ቀረ እንዴ?›› አለኝ። እኔ የዘመን እንቆቅልሽ ፈቺ የሆንኩ ይመስል። ‹‹ለመሆኑ ምን አጋጥሞህ ነው ወዳጄ?›› ስለው፣ ‹‹እኔማ...

የማይነካ አትነካኩ!

ሰላም! ሰላም! ወገኖቼ ይህ አድካሚ ዓለም እንዴት እያደረጋችሁ ነው? አንዱን ችግር ስንሸኘው አንዱ እየተተካ መከራ አየን እኮ፡፡ በቀደም ዕለት ተኝቼ በህልሜ ይመስለኛል ሰው ሁሉ...

ለጤናችን!

ሰላም! ሰላም! እንዴት ከረማችሁ ጃል? ‹‹ኑሮ ካሉት ፍሪጅም ይሞቃል›› ያለችው ኮካ ናት ወይስ ፔፕሲ እንዳልላችሁ፣ ሁለቱም ሰውን ለመወከል አሉት ተባለ እንጂ ማረጋገጫ እንደሌለ ከእናንተ...

መጠበቅ ሰለቸን!

ሰላም! ሰላም! እንዴት ሰነበታችሁ? ቀኑን እየገፋነው ይሁን ወይ እየገፋን ባይታወቅም ይኼው በሰንበት አንተጣጣም። በዚያም ተባለ በዚህ ዘመኑ የገፊና የተገፊ ነዋ! ምን ይደረግ? ‘እንደገና ፍቅር...

የህሊና ሸክሞቻችን!

ሰላም! ሰላም! የሰላም ነፋስ ሽው ማለት ከጀመረ ወዲህ በሌላው መስክ የወሬው ሰርከስ ደርቷል አሉ። በዚህ መሀል ደግሞ አሉባልታውና ሐሜቱ እንደ ማጣፈጫ ጠብ እየተደረገ ነው።...

እናቀዝቅዘው!

ሰላም! ሰላም! እንደምን ሰንብታችኋል ወዳጆቼ፡፡ ‹‹ሰላም… ሰላም… አሉት ስሙን አሳንሰው፣ ጠብማ ከባድ ነው ገላጋይ ላጣ ሰው…›› ብዬ ልገጥም ብሞክር አትፍረዱብኝ፡፡ ከዚያ ሁሉ መከራና ሰቆቃ...

ሥልታዊ ማጥቃትና ማፈግፈግ!

ሰላም! ሰላም! እንደ ዋዛ የጀመርነው የዓለም ዋንጫ በአስገራሚ ሁኔታ ከተጠናቀቀ በኋላ ምሁሩ የባሻዬ ልጅ፣ ‹‹ያቺ የሸሚዝ ቁልፍ የምታህል ኳታር የምትባል አገር የዓለምን ቀልብ ለአንድ...

እንከባበር!

ሰላም! ሰላም! ‹‹ብለነው ብለነው የተውነውን ነገር፣ ባሏ ዛሬ ሰምቶ ታንቆ ሊሞት ነበር…›› እያለ አንዱ በስልኩ ለሌላው ሲናገር የሰማ፣ ‹‹አሁን ምን ያደርጋል የሱሰኛ ወሬ፣ የትናንቱ...

አሁንስ በዛ!

ሰላም! ሰላም! ዘንድሮ ሰላም መባባልም ብርቅ ሆኖብናል፡፡ በነጋ በጠባ የምንሰማው ዜና ግድያና ማፈናቀል ሆኖ ምን ሰላም አለና ነው ሰላም የምንባባለው ያሰኛል፡፡ ‹‹ኧረ እኔስ ፈራሁ...››...

የእጃቸውን ያግኙ!

ሰላም! ሰላም! ወገኖቼ እንደምን ሰነበታችሁ? መቼም ድብልቅልቅ ያለ የዓለም ዋንጫ ውድድር ስሜት ውስጥ እንደሆናችሁ አልስተውም፡፡ አንድ የእኔ ቢጤ ደላላ ወዳጄ በቀደም ዕለት፣ ‹‹አንበርብር እንዴት...

ይጨንቃል እኮ!

ሰላም! ሰላም! እንዴት ነው ዘመኑና ኑሮ? እኛ ኑሮ ከብዶን በዚያ ላይ እየተናጀስን ዓለም ጥሎን እየኮበለለ መሆኑን ሳስብ ውስጤ ያዝናል፡፡ እኔማ ማንም የሚቀልድበትን ዲግሪ ብይዝ...

አጉል መንፈራገጥ!

ሰላም! ሰላም! እህ? እንዴት ነው ጃል? ‹ማግኘት ያበጃጃል ማጣት ያገረጅፋል› አትሉም እንዴ? ሁሉም ነገር በማግኘትና በማጣት መረብ ላይ የተዘረጋ በመሆኑ እኮ ነው፣ መወጣጠር በዝቶ...

ለታሪክ ይቀመጥ!

ሰላም! ሰላም! ‹‹ሰው ቢያገኝም ቢያጣም ኑሮውን ይመስላል፣ ሰው ሆኖ ሰው መምሰል ኧረ እንዴት ይከብዳል?›› አለ የአገራችን ልባም ሰው፡፡ ደጉ የአገራችን ሰው የማይለው የለም መቼም፡፡...

ቅስም ሰባሪዎች!

ሰላም! ሰላም! ‘እንደገና ፍቅር እንደገና እንደገና አይገኝምና’ ይሉት ዘፈን እንደ እውነቱ ለፍቅር ቢሠራም ለእኔና ለእናንተ ግን አልሠራም። እንዴት ሰነበታችሁ? ቀኑን እየገፋነው ይሁን ወይ እየገፋን...

 አይሞከርም!

ሰላም! ሰላም! እንግዲህ ጥቅምትም እየነጎደ አይደል፣ ዓመቱን ጀምረን ሁለት ወራት እንደ ዋዛ ፉት ሲሉ ምን ሠራን ብሎ መነጋገር መልካም ነው፡፡ ወጋችንንም በዚህ ስሜት እያዋዛን...
167,271FansLike
257,210FollowersFollow
13,100SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ