Monday, June 24, 2024
- Advertisment -
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ሸማች

ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሥርዓት ሳይዘረጉ አገልግሎት ለመስጠት መነሳት ስህተት ነው!

በተለያዩ የመንግሥትና የግል ተቋማት ውስጥ ተገልጋዮች በከፈሉት ልክ የሚፈልጉትን አገልግሎት ለማግኘት ይቸገራሉ፡፡ የሚከፍሉትን የገንዘብ የሚመጥን አገልግሎት ያለማግኘት ብቻ ሳይሆን እንደ አንድ ተገልጋይ መብታቸው የሆነን...

ይጠቅማሉ የተባሉ አዋጆችንና የገበያ ዕድሎችን በአግባቡ እናስተዋውቅ!

ኢትዮጵያ ለውጭ ዜጎች ዘግታቸው የነበሩ የቢዝነስ ዘርፎች እንዲከፈቱ አዋጆችንና የተለያዩ ድንጋጌዎችን አውጥታለች፡፡ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ተብለው በሕግ ተገድበው የነበሩ የቢዝነስ ዘርፎችን ሳይቀር የሚችል ይሥራው ተብሎ...

የመኖሪያ ቤት ኪራይን ለመቆጣጠርና ለማስተዳደር የወጣው አዋጅ በጥንቃቄ ይተግበር!

ቅጥ ያጣውን የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ በገበያ ዋጋ ሥርዓት ለማስያዝ ያስችላል የተባለው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ወደ ትግበራ የማስገባት እንቅስቃሴ ተጀምሯል፡፡   ለዚህ አዋጅ...

በዲጂታል የክፍያ ሥርዓት የሚደረግ ግብይትን የሚከለክሉ አገልግሎት ሰጪዎች በሕግ ይገደዱልን!

የክፍያ ሥርዓትን ለማዘመን በመንግሥት እየተወሰዱ የሚገኙ ዕርምጃዎችና የፋይናንስ ተቋማትም ይህንን ተቀብለው እያደረጉት ያለው ጥረት አመርቂ ውጤቶችን እያስገኘ መሆኑ በገሃድ እየታየ ነው። ለዚህም ማስረጃ የሚሆነው...

ሸማቾች የሚሰቃዩት በዋጋ ንረት ብቻ አይደለም!

የሸማች ችግር ብዙ ነው፡፡ ሸማቾች የሚፈተኑት ባልተገባ የዋጋ ጭማሪ ብቻ አይደለም፡፡ በየጊዜው እየባሰ የመጣው የዋጋ ንረት የሸማቾች ዋነኛ ችግር ተደርጎ የሚወሰድ ቢሆንም፣ ሌሎች በየዕለቱ...

በሥጋ ላይ አላግባብ እየተጨመረ ያለውን ዋጋ መንግሥት ሊቆጣጠረው ይገባል

በአገራችን የግብይት ሥርዓት ውስጥ ኢኮኖሚያዊ ያልሆኑ ወይም ያልተገቡ የዋጋ ጭማሪዎች የሚደረጉባቸው የተለያዩ አጋጣሚዎችና ሰበቦች በርካታ ናቸው፡፡ በአንድ ወቅት ለዋጋ ጭማሪ ምክንያት የሆነ ክስተት የተባለ ጉዳይ...

ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ከወረቀት ሥራ ተላቆ ዲጂታላይዝድ የሚሆነው መቼ ነው?

በኢትዮጵያ ከፍተኛ የአገልግሎት ክፍተት ካለባቸው ዘርፎች መካከል የሎጂስቲክና የትራንስፖርት ዘርፍ  ተጠቃሽ ነው፡፡ ደካማ የሎጂስቲክና የትራንስፖርት አገልግሎት አለባቸው ከሚባሉ አገሮች መካከል አገራችን አንዷ ተጠቃሽ ናት፡፡...

የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ሰብሰብ ብለው ካፒታላቸውን በማደራጀት ለውድድር ይዘጋጁ!

በኢትዮጵያ የውጭ ኩባንያዎች የሚሳተፉበት ቢዝነሶች ቁጥራቸው እየጨመረ ነው፡፡ አሁን ላይ እጅግ ጥቂት ከሚባሉ የቢዝነስ ዘርፎች ውጪ በሁሉም ቢዝነሶች ውስጥ ገብተው ከውጭ ተመሳሳይ ኩባንያዎች ጋር...

ከኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ማበረታቻ ጎን ለጎን ዋጋቸውና ጥራታቸውም ይታሰብበት!

መንግሥት በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ በተለያዩ መንገዶች ክልከላ እያደረገ ነው፡፡ በአንጻሩ በነዳጅ ከሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ይልቅ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች እንዲገቡ ማበረታቻዎችን እየሰጠ ነው፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር መረጃ...

መንግሥት ለአገር ውስጥ ነጋዴዎች የሰጠውን ከለላ በማንሳቱ ሸማቹ ይጠቀማል!

ኢኮኖሚ ቀመስ ከሆኑ ሰሞናዊ አበይት ክስተቶች መካከል አንዱ እስካሁን ለኢትዮጵያውያን ብቻ ተገድበው የቆዩ አራት የቢዝነስ ዘርፎች ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት መደረጋቸውን የሚደነግግ ሕግ ይፋ መደረጉ...

የወጪ ንግድ ፖሊሲያችን አገርን የሚጠቅምና ሕገወጥነትን የሚነቅል ሆኖ እንደ አዲስ ሊቀረጽ ይገባል!

ኢትዮጵያ ያልተቋረጠ የውጭ ምንዛሪ ችግር ውስጥ እንድትገባ ካደረጓት የተለያዩ ምክንያቶች አንዱና ዋናው የውጪ ንግዳችን በሚፈለገው መጠን አለማደግ ነው፡፡ ዕድገቱ በዔሊ ጉዞ የሚመሰል ነው፡፡ ምዕተ...

ሕዝብ ተኮር ሕጎች ያለ ውይይትም ቢሆን ይጽደቁ!

የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ የሚገዙበት ሕግ ይኑረን ብለን ለዓመታት ስንጮህ ነበር፡፡ ማቆሚያ ያጣውን የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ የሚገድብ ሕጋዊ አሠራር እንዲኖርም ብዙ ወትውተናል፡፡ የተከራይ...

የውጭ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት አዋጭው መንገድ ‹‹በተናጠል ከመጓዝ በጋራ መሥራት ነው!››

አገር በቀል ኩባንያዎች ለአንድ አገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወሳኝ ናቸው፡፡ በተለይ የግሉ ዘርፍ የሚኖረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ስለመሆኑ አይታበይም፡፡ ተደጋግሞ የመነገሩን ያህል ግን በተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦው...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዘረፋና የተቀማጭ ገንዘብ ዋስትና ጅማሮ ግጥምጥሞሽ

በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ ባንኮች ለሚያሰባስቡት ተቀማጭ ገንዘብ ለመጀመርያ ጊዜ ዋስትና የሚሰጥ አገልግሎት በይፋ ሥራ መጀመሩ የተገለጸው መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ነበር፡፡ ይህም በእጅ...

የግብይት ሥርዓቱን ለማዘመንም ሆነ መስመር ለማስያዝ ሥር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋል!

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ከግብይት ሥርዓት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ሰሞኑን ማብራሪያ ሰጥተው ነበር፡፡ በዚህ ማብራሪያዎች የግብይት ሥርዓቱን ለማሻሻል የተወሰዱ ዕርምጃዎችንና ተገኘ ያሉትንም ውጤት...
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
14,200SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ