Tuesday, April 23, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template – Kids Store - ቢዝነስ | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ቢዝነስ

ከበርካታ ባንኮች ከፍተኛ ብድር የሚወስዱ ተበዳሪዎችን የሚቆጣጠር ሕግ ሊወጣ መሆኑ ተሰማ

ሁሉም ባንኮች ካበደሩት 1.9 ትሪሊዮን ብር 23 በመቶው ለአሥር ተበዳሪዎች መሰጠቱ ታውቋል ከበርካታ ባንኮች ብድር የሚወስዱ ተበዳሪዎችን መቆጣጠርና የብድር ክምችትን ማስተካከል የሚችል ሕግ፣ እየተሻሻለ ባለው የባንክ ሥራ አዋጅ ውስጥ ለማካተት እየተሠራ መሆኑ ተነገረ። ጥቂት ተበዳሪዎች ከበርካታ...

ግብርና ሚኒስቴር የምግብ ደኅንነትና ጥራት ስትራቴጂ ይፋ አደረገ

ግብርና ሚኒስቴር ከ248 ሚሊዮን ዶላር በላይ በጀት የሚጠይቅ አዲስ አገር አቀፍ የምግብ ደኅንነትና ጥራት ስትራቴጂ ይፋ አደረገ፡፡ ስትራቴጂው አምስት ዋና ዋና ግቦችን የያዘ ሲሆን፣ ከ248 ሚሊዮን ዶላር በላይ በጀት እንደሚያስፈልገው፣ ከግብርና ሚኒስቴር የተገኘው ሰነድ ያሳያል፡፡ የትግበራ...

በባንክ ብድር አቅርቦት ላይ የተጋረጠው ሙስና ለንግድ ማኅበረሰቡ ፈተና መሆኑ ተገለጸ

የአገሪቱ ሁሉም ባንኮች ብድር ለማቅረብ የሚያስችሉ መሥፈርቶች ቢኖሯቸውም፣ ብድር የሚፈቅዱ አካላት የሚፈጽሙት ሙስና የንግድ ማኅበረሰብን ፈተና ውስጥ መክተቱ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ‹‹የብድር አቅርቦት በቢዝነስ ላይ ያለው ተፅዕኖ›› በሚል ርዕስ ሐሙስ...
- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

ለውጭ ኢንቨስተሮች ተከልክለው የነበሩ የንግድ ዘርፎች ተፈቀዱ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ከዚህ በፊት ለውጭ ኢንቨስተሮች ተከልክለው የነበሩ ማለትም የወጪና የገቢ ንግድ፣ እንዲሁም የጅምላና የችርቻሮ ንግድ ውስጥ እንዲሳተፉ የሚፈቅድ መመርያ ፀደቀ፡፡ የኢንቨስትመንት ቦርድ ያፀደቀው አዲስ የማስፈጸሚያ መመርያ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የውጭ ኢንቨስተሮች እስካሁን ለአገር ውስጥ ኢንቨስተሮች...

የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም ካፒታሉን በማሳደግ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ነዳጅ ለማቅረብ ማቀዱን ገለጸ

የነዳጅ ማደያ ለመክፈት 450 ሚሊዮን ብር ያስፈልገዋል ተብሏል የሃያ ዓመታት ዕድሜ ያስቆጠረው የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አክሲዮን ማኅበር ካፒታሉን በማሳደግ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ነዳጅ ለማቅረብ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ የማኅበሩ የባለአክሲዮኖች 11ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ሚያዝያ 3 ቀን 2016...

የተጋነነ የጣሪያና ግድግዳ ግብር ተጥሎብናል ያሉ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች ለከተማ አስተዳደሩ አቤቱታ አቀረቡ

ግብሩን ካልከፈሉ ፋብሪካዎቻቸው ይታሸጋል መባሉ አሳስቧቸዋል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገው የጣራና ግድግዳ ግብር ተመን አቅማችንን ያላገናዘበ ነው ያሉ የፋብሪካ ባለቤቶች ለከተማ አስተዳደሩ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ በርካታ አምራች ኢንዱስትሪዎች ባሉበት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኙ...
- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

ለወለድ ነፃ ባንክ አገልግሎት የፖሊሲና የአሠራር ማሻሻያዎች እንዲደረጉ ተጠየቀ

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን በተፈለገው ደረጃ ለማስፋፋት አሳሪ የሚባሉ ሁኔታዎች እየተፈተሹ መፍትሔ እንዲሰጣቸው እየተደረገ ቢሆንም የበለጠ ውጤታማ የሚሆነው ግን ዘርፉ ራሱን የቻለ አደረጃጀት በብሔራዊ ባንክ ሥር ሲኖረው እንደሆነ ተጠቆመ፡፡ በኢትዮጵያ የመጀመርያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ...

የፋይናንስ አገልግሎቶች በተወሰኑ አካባቢዎችና ዘርፎች መከማቸታቸው እንዳስደነገጠው ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ አገልግሎቶች ውስን በሆኑ የከተማ አካባቢዎችና በተወሰኑ ዘርፎች ላይ ብቻ መከማቸታቸውን በጥናት ያገኙት ውጤት እንዳስደነገጣቸው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ፣ የኢትዮጵያ የፋይናንስ አገልግሎት ሰጪዎችን ትኩረት በተመለከተ መጋቢት...

የግብርና ገቢ ግብር ለመጀመር ጥናት ሊደረግ ነው

መንግሥት የግብርና ገቢ ግብር ለመጀመር የሚያስችል ጥናት በዚህ ዓመት እንደሚጀመር አስታወቀ፡፡ በቅርቡ ይፋ በተደረገው ዝርዝር የሁለተኛው የአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሰነድ ውስጥ፣ ‹‹የግብርና ታክስ ለመጀመር የሚያስችል ጥናት ይደረጋል፤›› ይላል፡፡ ጥናቱን እንዲያደርግ የተመረጠው የገንዘብ ሚኒስቴር ሲሆን፣ ለጥናቱ...
- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

ባለ ሀብቱ ወርቁ አይተነው የዘይት ፋብሪካቸውን አስይዘው የገዙት መኖሪያ ቤት ለጨረታ ቀረበ

ዘመን ባንክ ባለሀብቱ አቶ ወርቂ አይተናው በአምስት ቢሊዮን ብር የገነቡትን የዘይት ፋብሪካ አስይዘው የገዙትን የመኖሪያ ቤት በጨረታ ሊሸጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባለቤትነቱ የታዋቂው ባለሀብት ወርቁ አይተነው የሆነው ደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ማጣሪያ ፋብሪካ ስም ብድር የተወሰደው...
- Advertisement -