Friday, March 1, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -

ቢዝነስ

የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ከሚያስፈልገው ካፒታል ውስጥ 90 በመቶውን ሰበሰበ

እስካሁን 15 ባንኮች የመዋዕለ ንዋይ ገበያው ባለድርሻ ሆነዋል የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ አክሲዮን ማኅበርን ለማቋቋምና ከሚያስፈልገው አንድ ቢሊዮን ብር ውስጥ ከ90 በመቶ በላይ የሚሆነውን ካፒታል ማሰባሰብ መቻሉን ገለጸ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ላይ...

አዲሱ የንብ ባንክ ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ማቀዱ ተሰማ

አዲሱ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር ቢሊዮን ብር በመጨመር ወደ 20 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ውሳኔ ላይ መድረሱ ተመለከተ፡፡ ከባንኩ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው አዲሱ ቦርድ ባንኩ ገብቶበታል ከተባለው ችግር ለማላቀቅ የተለያዩ ውሳኔዎችን እያሳለፈ...

ምርጥ ዘር ለሚያቀርቡ ኩባንዎች ምቹ መወዳደሪያና የውጭ ምንዛሪ ሊቀርብ ይገባል ተባለ

በኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ለሚያቀርቡ ኩባንያዎች ምቹ የመወዳደሪያ ሜዳና የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት እንዲኖር ጥያቄ ቀረበ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በአትክልትና ፍራፍሬና ምርት ከ1,200 በላይ ዓይነት ምርጥ ዘሮችን በማቅረብ ታዋቂ የሆነው ቢኤኤስኤፍ የተሰኘው ድርጅት፣ የኔዘርላንድ የልማት ድርጅት ኤስኤንቪ...
- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶች በትምህርት የታገዙ እንዲሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ፣ ዩኒቨርሲቲዎች በተግባር የተደገፈ ትምህርት እንዲሰጡና ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥያቄው የቀረበው የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኤግዚቢሽን፣ የካቲት 16 ቀን...

የቡና ግብይት ሰንሰለት በክፍያ ችግር መዘግየት ምክንያት መስተጓጎሉ ተነገረ

ከቡና አምራች አርሶ አደሮች ጀምሮ እስከ ኤክስፖርተሮች ድረስ ያለው የቡና የግብይት ሰንሰለት በክፍያ ችግር መዘግየት ምክንያት እየተስተጓጉለ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበር አስታወቀ፡፡ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ሁሴን አምቦ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደገለጹት የቡና አልሚዎች፣ አርሶ አደሮችና መጠነኛ...

የዓለም አቀፍ ንግድ የክፍያ ጫናዎች ያቃልላል የተባለው ስምምነት

ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ ለማሳለጥና በዓለም አቀፍ ግብይት ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ላኪዎችን ለመደገፍ የ30 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ለማቅረብ ከዘመን ባንክ ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ፋይናንስን ለማጠናከር ይረዳል የተባለው...
- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

የብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ትግበራ የፈጠራቸው አሉታዊና አዎንታዊ ጎኖች

የአገሪቱ ንግድ ባንኮች በዓመት የሚሰጡት የብድር መጠን ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገደብ ከጣለ ሰባተኛ ወሩን ይዟል፡፡ የብሔራዊ ባንክ የጣለው ገደብ የአገሪቱ ንግድ ባንኮች የብድር መጠን ከቀደመው ዓመት ካበደሩት ከ14 በመቶ በላይ መብለጥ እንደማይችል የሚደነግግ...

ልማት ባንክ በግማሽ ዓመት ከ23.6 ቢሊዮን ብር  በላይ ብድር መስጠቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 ግማሽ የሒሳብ ዓመት ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች እፈቅዳለሁ ብሎ ያቀደውን ከ23.6 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ሙሉ በሙሉ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡   ባንኩ የ2016 ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን በተመለከተ ካሠራጨው መረጃ መረዳት እንደተቻለው፣ የሰጠው...

የንግድ ሥራ መሪዎችና ሥራ ፈጣሪዎች የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት መድረክ ሊካሄድ መሆኑ ተሰማ

የንግድ ሥራ መሪዎች ልምድና ተሞክሮ የሚዳሰስበትና አዳዲስም ሆኑ በሥራ ላይ ያሉ ሥራ ፈጣሪዎች የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት መድረክ ሊካሄድ መሆኑን፣ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ንግድ ምክር ቤቱ ከኤስኤኬ የሥልጠናና የማማከር ተቋም ጋር...
- Advertisement -

Video from Enat Bank Youtube Channel.

ቡናን በአግባቡ ለመጠቀምና በዘርፉ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት ኢንስቲትዩት ሊቋቋም መሆኑ ተሰማ

በኢትዮጵያ ቡናን ከታች ጀምሮ በአግባቡ ለመጠቀምና በዘርፉ ላይ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት በሁለት ቢሊዮን ብር ወጪ በጌዴኦ ዞን በይርጋ ጨፌ የቡና ምርምር ኢንስቲትዩት ሊቋቋም መሆኑን፣ የዲላ ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበር በጋራ አስታወቁ፡፡ ሁለቱ ተቋማት ይህንን...
- Advertisement -