Thursday, September 28, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

ባልትና

የዶሮ ጥብስ ወጥ

ግብዓት 1 መካከለኛ ዶሮ 5 መካከለኛ ጭልፋ (ግማሽ ኪሎ ግራም) የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 3 የሾርባ ማንኪያ ርጥብ ቅመም 4 የሾርባ ማንኪያ አዋዜ

የሙዝ ብስኩት

ይዘት አንድ፡ መካከለኛ ሙዝ አንድ፡ እንቁላል ሁለት፡ የሾርባ ማንኪያ ዘይት አንድ፡ የቡና ስኒ የተከተፈ ኦቾሎኒ

ቁሌት

ግብዓት 2 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) የደቀቀ ቀይ ሽንኩርት 8 ፍሬው ወጥቶ የተገረደፈ ቃርያ 2 መካከለኛ ጭልፋ የደቀቀ ቲማቲም 4 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት

የጨጓራ ወጥ

ግብዓት ሩብ ተልጦ በቁመቱ የተቆራረጠ የበሬ ጨጓራ 6 መካከለኛ ጭልፋ (600 ግራም) ተልጦ በቁመቱ የተቆራረጠ ካሮት 3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) በቁመቱ የተቆራረጠ ፎሶሊያ 6 መካከለኛ ጭልፋ (600 ግራም) በቁመቱ የተቆራረጠ ቀይ ሽንኩርት 3 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ

ሀበሻ ጐመን በጎድን አጥንት

ግብዓት                                            3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) በትልልቁ የተከተፈ ሀበሻ ጐመን 2 ኪሎ ግራም በአጭር፣ በአጭሩ የተቆራረጠ የበግ፣ የበሬ ወይም የጥጃ የጎድን አጥንት 3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) በቁመቱ የተከተፈ ቀይ ሽንኩር 1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) በቁመቱ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት 4 ፍሬው ወጥቶ የተሰነጠቀ ቃርያ

ጎመን በድንች

ግብዓት 4 መካከለኛ ጭልፋ (600 ግራም) በመቀቀያ አፈር ተቀቅሎ በደቃቁ የተከተፈ የጎመን ቅጠል 1 ኪሎ ግራም በክቡ ተስተካክሎ የተላጠ ትናንሽ ድንች 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ቀይ ሽንኩርት 3 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ 2 የሾርባ ማንኪያ ርጥብ ቅመም

ጥምዝ ኩኪስ

ግብዓት ሩብ ኪሎ ግራም ስኳር 1 ከሩብ ኪሎ ግራም የፉርኖ ዱቄት 12 ዕንቁላል

የካሮትና የሽንኩርት ወጥ

አቅርቦት 3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) አጠር ተደርጐ በቀጭኑ የተከተፈ ካሮት 3 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) አጠር ተደርጐ በቀጭኑ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 4 ፍሬው ወጥቶ የተሰነጠቀ ቃርያ 3 የሻይ ማንኪያ አዋዜ

ጉላሽ በሩዝ

ግብዓት 8 መካከለኛ ጭልፋ (800 ግራም) በትልቁ የተከተፈ ቲላፒያ ዓሳ 2 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) በደቃቁ የተከተፈ ቲማቲም 3 ፍሬው ወጥቶ የተከተፈ ቃሪያ 2 መካከለኛ ጭልፋ (300 ግራም) በደቃቁ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 4 የሾርባ ማንኪያ በደቃቁ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት 4 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ

የዶሮ የካሮትና የበቆሎ ቅቅል

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች 175 ግራም ካሮት 175 ግራም ድንች 115 ግራም የዶሮ ፈረሰኛ (አጥንቱ የወጣ)አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች 175 ግራም ካሮት 175 ግራም ድንች 115 ግራም የዶሮ ፈረሰኛ (አጥንቱ የወጣ)

የታመሰ ሥጋ በተመታ ቅቤ (ኩርፍ) – ለ3 ሰው

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች ግማሽ ኪሎ ግራም የታላቅ ወይም የጭቅና ሥጋ 1 መካከለኛ ጭልፋ (150 ግራም) በጣም ደቆ የተከተፈ ቃርያ 1 የሾርባ ማንኪያ አዋዜ 4 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቅቤ

የዶሮ አሮስቶ አዘገጃጀት

የሚያስፈልጉ ጥሬ ነገሮች 1 ዶሮ 1 ሎሚ የወይራ ዘይት (ሌላ የዘይት ዓይነት መጠቀም ይቻላል) ¾ ማንኪያ ጨው 1/8 የተፈጨ ቃሪያ

የቀረሶ ዓሳ ጥብስ (ለ1 ሰው)

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች 1 በደንብ ፀድቶ በሎሚና በቁንዶ በርበሬ የተለወሰ የቀረሶ ዓሳ ግማሽ ሊትር ዘይት 1 ሎሚ (መለወሻ)

የዓሳ ሾርባ በባህላዊ አሠራር (ለ10 ሰው)

5 መካከለኛ ጭልፋ (ግማሽ ኪሎ ግራም) ፀድቶ በሎሚ የተለወሰ የተገረደፈ ቲላፒያ  2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ቀይ ሽንኩርት 1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተገረደፈ ባሮ ሽንኩርት 4 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት 2 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ዝንጅብል 1 የቡና ሲኒ (100 ግራም) ድፍን ምስር

ኩላሊት በዳቦ

2 ኩላሊት 1 እንቁላል 1 የሾርባ ማንኪያ ውኃ 1 ብርጭቆ የተፈረፈረ ደረቅ ዳቦ
167,271FansLike
274,150FollowersFollow
13,700SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ