የፀጥታ  ኃይሎች  ተጠርጣሪዎችን  ከፍርድ  ቤት ትዕዛዝ ውጪ ከማሰር እንዲታቀቡ ኢሰመኮ አሳሰበ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተለያዩ አካባቢዎች በመፈጸም ላይ ያሉ የጋዜጠኞች፣ የማኅበረሰብ አንቂዎችና የሌሎች ሰዎች እስራትን በተመለከተ በሰጠው መግለጫ፣ የፌዴራልም ሆኑ የክልል የፀጥታ ኃይሎች ተጠርጣሪዎችን ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጪ ከማሰር እንዲታቀቡ አሳሰበ። የተወሰኑት ተጠርጣሪ ታሳሪዎች በቤተሰቦቻቸው የተጎበኙና በተለያየ የጊዜ መጠን ወደ ፍርድ ቤት የቀረቡ ቢሆንም፣ በርካታ ታሳሪዎች ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጪ መታሰራቸውን፣ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውንና … Continue reading የፀጥታ  ኃይሎች  ተጠርጣሪዎችን  ከፍርድ  ቤት ትዕዛዝ ውጪ ከማሰር እንዲታቀቡ ኢሰመኮ አሳሰበ